Get Mystery Box with random crypto!

'አንድ ሰው ኃጢአቱን ተናዞ በድጋሚ ያንኑ ኃጢአት ቢሰራ ያ ሰው ያን ኃጢአት ከምንጩ አላስወገደውም | ልሣነ ጥበብ

"አንድ ሰው ኃጢአቱን ተናዞ በድጋሚ ያንኑ ኃጢአት ቢሰራ ያ ሰው ያን ኃጢአት ከምንጩ አላስወገደውም ማለት ነው።ሥሩ ባለበት ሁሉ ቅርንጫፉ እንደሚያድግ የኃጢያቱ ምክንያትና ሥር ያልተወገደለትም ሰው ያንን ኃጢያት ደግሞ መስራት አይቀርም"

ታላቁ ቅዱስ ባስልዮስ

ʝ𝖔𝖎𝖓 @Gubaye_Afe_Werk