Get Mystery Box with random crypto!

የኔ ውድ ጓደኛ የኔ ሁሉ ነገር አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ የዘንድሮው | ፈታ ሾው እኛ ሰው አነካም በራሳችን ሙድ


የኔ ውድ ጓደኛ
የኔ ሁሉ ነገር
አንተን/ቺን/ በመተዋወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ
የዘንድሮው የ ትንሳኤ በዓል
የደስታ
የጤና
የብልጽግና
መልካም ነገሮች ሁሉ ወዳንተ/ቺ/ ሚመጡበት
ስኬታማ ምትሆንበት/ኝበት/
ይሁንልክ/ሽ/



ይህን የመልካም ምኞት መግለጫ ለሚወዱት ሰው ሁሉ ያካፈሉ ከነዛ ሠዎች መሃል እኔ አንዱ ከሆንኩ forward ማድረግ ይቻላል