Get Mystery Box with random crypto!

የሰላም የጤና የፍቅር የፀጋ ዘመን ይሁንልን *ለሚወ | ፈታ ሾው እኛ ሰው አነካም በራሳችን ሙድ


የሰላም የጤና የፍቅር የፀጋ ዘመን ይሁንልን



*ለሚወዱትና #ለሚፈልጉት ሰው የሚላክ ስጦታ
ጷጉሜ ገባ


ፈጣሪ በአመት ላይ አመት......365days
በወራት ላይ ወራት .....12months
በሳምንት ላይ ሳምንት.....48weeks
በቀናት ላይ ቀናት.....365days
በሰዐት ላይ ሰዓት.....8760hours
በደቂቃ ላይ ደቂቃ......21900minutes
በሰከንድ ላይ ሰከንድ.....43800seconds
ጨምሮ ለዚህ ግዜ ያበቃንን ቸሩ ፈጣሪን ከእግራችን በርከክ ብለን እናመስግነው

የኔ....ፍቅር
የኔ....ምስኪን
የኔ....አሳቢ
የኔ....ህይወት
የኔ....ሁሉነገር

ጓዴ በደስታዬ የተደሰትክ / የተደሰትሽ
በሃዘኔ ያዘንክ / ያዘንሽ
ፍቅር ስሰጥሽ ፍቅር የሰጠሽኝ / የሰጠኧኝ
ችግሮቼን የተጋራህ / የተጋራሽ
ጓደኞቼ
እህቶቼ
ወንድሞቼ
ወዳጆቼ ‍

ሳላውቅ በድፍረት
አውቄ በስህተት
ያስቀየምኩህ
ያስቀየምኩሽ
የጎዳውህ የጎዳውሽ

ከልቤ







በመጠየቅ ከጉልበቴ
በርከክ ብያልለሁ

ጷጉሜውን
የሰላም
የፍቅር
የጤና
የይቅርታ
ያርግልን

በጣምምም
ከልቤቤቤቤቤ
እወድሃለው
እወድሻለሁ


ይህንን ለወዳጆቻችን ሼር በማድረግ ጷጉሜን
እናሳልፍ

Share
@thuisc
@thuisc
@thuisc
@thuisc