Get Mystery Box with random crypto!

አንድአንድ ጊዜ በህይወት መንገድህ ላይ ነገሮች ከቁጥ ጥርህ ዉጭ ይሆኑብሀል ያወክቡሃል፣ያሰሙሙሃል፣ | ቅዱስ ድልድይ/kidus bridge

አንድአንድ ጊዜ በህይወት መንገድህ ላይ ነገሮች ከቁጥ ጥርህ ዉጭ ይሆኑብሀል ያወክቡሃል፣ያሰሙሙሃል፣ያስጨንኩሃል ፣ ያደክሙሃል።
ከመዛልህ ፣ ከመድከምህ የተነሳ ልክ የሆነዉና ያልሆነዉ እንኳ ከህሊናህ ይጠፋል ።
ከስቃይህ ብዛት እንቅልፍህ የሞት ያህል ይከብድሃል
አለኝ የምትለዉ ጠንካራ ማንነት ካንተ ሸሽቶ ጉረገኛ ብሎ ይሞግተሃል ብህልምህ በጥረትህ ሳይሆን ባለህብት ሁኔታ ይዳኛሃል ባዶ ሜዳ ላይ ጥሎ ባህር ላይ እንደዉደቀች ኩበት ግራ እና ቀኝ እያወከበ ያዋልልሃል እምነት:ጥንካሬህን:ተስፋህን ይፈትንሃል የመኖር ትረጉም ጣእሙን ያጠፋብሃል ያስጨንቅካል
ህይወት የምትደስተባት ፣ታግለህ የምታሸንፋት ፣ህልመህን የምታሳካባት ፣የምትፈልገዉን የምትኖርባት አንተነትክን የምታነግስባት ሳትሆን ...................................................................
...................................................................
.................................................................
በደራሲዉ(እግዚአብሔር )የተፃፈልክን ተዉነህ የምታልፈባት የቲያትር መድረክ እንደሆነች እንዲሰማህ ያደርግካል