Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግሥት አሰፋ በበርሊን ማራቶን የቦታውን ክብረ-ወሰን በመስበር አሸነፈች | Think Abyssinia

ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ትዕግሥት አሰፋ በበርሊን ማራቶን የቦታውን ክብረ-ወሰን በመስበር አሸነፈች

አትሌቷ ዛሬ በተካሄደው የበርሊን ማራቶን  2:15:37 በሆነ ሰዓት በመግባት ያሸነፈች ሲሆን በዚህም በዓለም ሦስተኛውን ፈጣን ሰዓት ያስመዘገበች ሴት አትሌት መሆን መቻሏን ሲጂቲኤን ዘግቧል።

በወንዶቹ ኬንያዊው የማራቶን ንጉስ ኪፕቾጌ ከአራት ዓመት በፊት በበርሊን ማራቶን ያሻሻለውን የማራቶን ሪከርድ በድጋሚ ዛሬ እዛው በርሊን አዲስ የማራቶን ሪከርድ በማስመዝገብ አሻሽሏል።

• @ThinkAbyssinia •