Get Mystery Box with random crypto!

የ6 ዓመት ሕፃን በማገት 200 ሺህ ብር የጠየቀው ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ የሸኔ አባል እን | Think Abyssinia

የ6 ዓመት ሕፃን በማገት 200 ሺህ ብር የጠየቀው ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ

የሸኔ አባል እንደሆነ የተጠረጠረው ግለሰቡ የ6 ዓመት ሕፃን በማገት 200 ሺ ብር ከሕጻኑ ወላጆች በመቀበል ልጁን ሆለታ ከተማ ጫካ ውስጥ ጥሎ መሄዱ ተገልጿል፡፡ ከዚያም ዘነበ ወርቅ መናኸሪያ በመሳፈር ወደ ጅማ ከተማ ሊያመልጥ ሲል በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጅማ በር ፖሊስ አባላት በቁጥጥር ሥር መዋሉን የክፍለ ከተማው ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል።

• @ThinkAbyssinia •