Get Mystery Box with random crypto!

#ቲንክአቢሲኒያ_እለታዊ_የአየር_ትንበያ_መረጃ ለውሎዎ ጠቃሚ የሆኑ እለታዊ የአየር ትንበያ መረጃዎ | Think Abyssinia

#ቲንክአቢሲኒያ_እለታዊ_የአየር_ትንበያ_መረጃ

ለውሎዎ ጠቃሚ የሆኑ እለታዊ የአየር ትንበያ መረጃዎችን እናድርስዎ


ዛሬ በአንዳንድ የሀገራችን ከተሞች ያለውን ያየር ሁኔታ ስንመለከት መዲናችን አዲስ አበባ ዝቅተኛው 12 ከፍተኛው 31 ድግሪ ሲልሽየስ ፀሀያማ ሆና ትውላለች።

ባህርዳር ዝቅተኛው 12 ከፍተኛው 34 ፀሀያማ ሀዋሳ ዝቅተኛው 12 ከፍተኛው 33 በአብዛኛው ፀሀያማ እንዲሁም መቀሌ ዝቅተኛው 15 ከፍተኛው 30 ፀሀያማ ሆነው እንደሚውሉ ቲንክአቢሲንያ ከቤሄራዊ ሜትሮዎሎጂ ኤጀንሲ ድረገፅ ተመልክቷል።


• @ThinkAbyssinia •