Get Mystery Box with random crypto!

ኦሮሚያ ክልል ውስጥ መንግስት ታጣቂዎችን ለመዋጋት በሚያደርገው ሂደት ውስጥ የንጹኃን ዜጎችን ደህን | Think Abyssinia

ኦሮሚያ ክልል ውስጥ መንግስት ታጣቂዎችን ለመዋጋት በሚያደርገው ሂደት ውስጥ የንጹኃን ዜጎችን ደህንነት የመጠበቅ ግዴታውን መወጣት አልቻለም ሲሉ ኦፌኮ እና ኦነግ ወቀሱ።

ፓርቲዎቹ ለመገናኛ ብዙኃን በላኩት ጋዜጣዊ መግለጫ ይህንኑ ብለዋል።በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ስፍራዎች እንዲሁም በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ንጹሃንን ያልለዩ ግድያዎች ይፈጸማሉም ብለዋል። የኢትዮጵያ መንግስት በበኩሉ ንጹሃን ዜጎችን ደኅንነት እንደሚጠብቅ በመግለጥ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ አባላት ጭምር ከተገደሉት ውስጥ ይገኙበታል ብሏል። 

[DW]

• @ThinkAbyssinia •