Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም! ስምዎ በዚህ 'ፋይል' ውስጥ የሚገኝ ከሆነ የውድድር ጉባኤውን ለመሣተፍ ከላይ የተለቀቀውን | ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ የአንባብያን ኅብረት

ሰላም!

ስምዎ በዚህ "ፋይል" ውስጥ የሚገኝ ከሆነ የውድድር ጉባኤውን ለመሣተፍ ከላይ የተለቀቀውን ቅጽ ከሞሉት የመጀመሪያዎቹ 200 ሰዎች ውስጥ አሉ ማለት ነው። የፊታችን እሑድ፣ ነሐሴ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 7:30 በቀነኒሳ ሆቴል (ቦሌ) በሚደረገው የፊልጶስና ባኮስ የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ላይ እንዲገኙ በማክበር ጋብዘንዎታል።

ጃንደረባው መጻሕፍት