Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም የጃንደረባው መጻሕፍት ቤተሰቦች! 22ኛው ወርኃዊ የመጻሕፍት ዳሰሳ ጉባኤ እና የፊልጶስና ባ | ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ የአንባብያን ኅብረት

ሰላም የጃንደረባው መጻሕፍት ቤተሰቦች!

22ኛው ወርኃዊ የመጻሕፍት ዳሰሳ ጉባኤ እና የፊልጶስና ባኮስ የ2014 ዓ.ም የአሸናፊዎች አሸናፊ የጥያቄና መልስ ውድድር የፊታችን እሑድ፣ ነሐሴ 29 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 7:30 ጀምሮ በአዲስ አበባ፣ ቀነኒሳ ሆቴል (ቦሌ) ይካሄዳል።

በጉባኤው ላይ ለመሣተፍ ከዚህ በታች ያለውን ቅጽ ሞልተው የመግቢያውን ካርድ ይውሰዱ። ቅጹን የሞሉ የመጀመሪያዎቹ 200 ሰዎች በጉባኤው ላይ ተሣታፊ ይሆናሉ።

እናመሰግናለን።

https://forms.gle/qgy7VWTsVYFbMbxXA