Get Mystery Box with random crypto!

¶በላጭ ሕዝቦች¶

የቴሌግራም ቻናል አርማ theamazingquran — ¶በላጭ ሕዝቦች¶
የቴሌግራም ቻናል አርማ theamazingquran — ¶በላጭ ሕዝቦች¶
የሰርጥ አድራሻ: @theamazingquran
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.52K
የሰርጥ መግለጫ

<<ለሰዎች ከተገለጸች ሕዝብ ሁሉ በላጭ ኾናችሁ በጽድቅ ነገር ታዛላችሁ፤ ከመጥፎም ነገር ትከለክላላችሁ፤ በአላህም (አንድነት) ታምናላችሁ፡፡.....>>3፥110
.
.

ለአስተያየት @quraniccbot
የምንለቃቸው ማስታወቅያዎች እኛን አይወክሉንም!
Find as on:
👉FB
https://bit.ly/3bCWvtY
👉youtube
https://bit.ly/2MmQqpq

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-23 22:29:16
157 views19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-21 15:43:07
ሳይደክሙና ሳይሰለቹ ረበና.. ረበና... ረበና... ያሉ ምላሶች፣ ምላሽን ማግኘታቸው አይቀሬ ነው!
አላህ የማይሰለች ምላስ፣ የማይደክም ልብ ይስጠን
230 views12:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 21:42:02
653 views18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 21:41:41 አንድ ሴት ልጅ የሆንን ወንድ ለትዳር ከወደደችው ፣ለእሷ የሚመጥናት ከሆነ ራሷን አቅርባ አግባኝ ማለት ትችላለች።
በሌላም ሰው እንዳገባት ማሳወምቅ ትችላለች።

ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን ናቸው
ድምፁን ከታች ጀባ
584 views18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 22:14:42
ነገ ከመግሪብ በኋላ
625 views19:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 07:14:52 የተክቢራ ጊዜው በሁለት ይከፈላል
1)በጊዜ ያልተገደበ ወይንም ልቅ የሆነ(unlimited)
2)በጊዜ የተገደበ ወይንም መደበኛ የሆነ

1)ልቅ የሆነው ከመጀመሪያው የዙልሂጃ ቀን ጀምሮ እስከ 13ኛው ቀን ማገባደጃ አስር ወቅት መጨረሻ ድረስ በተመቸው ሰዓት ተክቢራ ማለት ይችላል።

2)መደበኛው እና የተገደበው የተክቢራ አይነት ከዓረፋ (ሚፆምበት)ቀን ፈጅር ጀምሮ እስከ 13ው ቀን አስር ሰላት ድረስ ነው።
የተገደበ ስንል በየሰላቱ መጨረሻ ብቻ ስለሚል ነው።ይህም ከሙስሊሞች ጋር በጀምዓ ለሰገደ ብቻ የሚሆን ነው ብለው ያስቀምጣሉ።
ተክቢራ አይነቶች አሉት።
ከነሱ ውሰጥ ዑለማዎቹ የመረጡት ሃዲስ ላይ ሰነዱ ጠንካራ የሆነውን ሁለት ጊዜ ተክቢራ ያለበትን ነው።
"الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر الله ولله الحمد "

በያለንበት ቦታ እና ጊዜ ማብዛቱ በጣም የተወደደ ተግባር ነው።ሰሃባዎችኝ ያደርጉት ነበር።ልክ እንነ አቡ ሁረይራ እና ኢብን ዑመር ወደ ሱቅ በሚወጡበት ጊዜ ድምፃቸውን ከፍ እያደረጉ ተክቢራቸውን ይሉ ነበር።
692 views04:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 19:24:54 ሁሌ ውስጣችንን ቢዚ የሚያደርገን ምንድን ነው?

እውነት በውስጣችን ሌላን የዱኒያ ጉዳይ እንደምናስበው ያክል አላህን እናወሳልን?

የዱኒያ ጉዳይ አሳስቡ እንደሚያስጨንቀን ሁሉ የቀብራችን የነገ አኼራችን ጉዳይ ያስጨንቀናልን?

ኢማሙ ኢብኑልቀይም ረሒመሁሏህ እንድህ ይላሉ

«(ከጌታህ ጋር) በመለያየት የወረደብህን አደጋና (ከጌታህ) የጋረደህን የውረደት ሂጃብ(ግርዶ) ማወቅ ከፈለግክ: ቀልብህ ለማን ባሪያ፣ አካልህ ለማን አገልጋይ እንደሆነ ተመልከት ውስጥህ በምን ጉዳይ ቢዚ እንደሆነ የመተኛ ቦታህን የያዝክ (ለመተኛት በጎንህ ጋደም ባልክ) ጊዜ ቀልብህ የት እንደሚያድር ከእንቅልፍህ ስነቃ ቀልብህ ወደየት እንደሚበር ተመልከት? ያ(እንድህ ውስጥህ ቢዚ የሆነለት ነገር) ነው (በትክክል) አምላክህ።
የቂያማ እለት ሁሉም (በዱኒያ ላይ) ሲያመልክ የነበረውን ይከተል መባልን በሰማህ ጊዜ (ይህ ውስጥህን እንድህ ቢዚ ያደረገው ነገር) የሆነውም ቢሆን ከእርሱ ጋር አብረኽ ትሄዳለህ። [መዳሪጅ ሳሊኪን (3/308)]

ሐቂቃ ይህ በጣም ያስደነግጣል የሁሌ ጭንቀታችን ሀሳባችን የነገ አኼራ ወይንስ እች ርካሿ ዱኒያ? ሁላችንም ቆም ብለን እራሳችንን እንፈትሽ?
_
قال الإمام ابن القيم رحمه الله

إِذَا أَرَدْتَ أَنْ تَعْرِفَ مَا حَلَّ بِكَ مِنْ بَلَاءِ الِانْفِصَالِ، وَذُلِّ الْحِجَابِ، فَانْظُرْ لِمَنِ اسْتَعْبَدَ قَلْبَكَ، وَاسْتَخْدَمَ جَوَارِحَكَ، وَبِمَنْ شَغَلَ سِرَّكَ، وَأَيْنَ يَبِيتُ قَلْبُكَ إِذَا أَخَذْتَ مَضْجَعَكَ؟ وَإِلَى أَيْنَ يَطِيرُ إِذَا اسْتَيْقَظْتَ مِنْ مَنَامِكَ؟ فَذَلِكَ هُوَ مَعْبُودُكَ وَإِلَهُكَ، فَإِذَا سَمِعْتَ النِّدَاءَ يَوْمَ الْقِيَامَةِ: لِيَنْطَلِقَ كُلُّ وَاحِدٍ مَعَ مَنْ كَانَ يَعْبُدُهُ، انْطَلَقْتَ مَعَهُ كَائِنًا مَنْ كَانَ. [مدارج السالكين (٣/ ٣٠٨)]
928 views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 21:47:38
ይህን ኹጥባ ሳንለቅ ማሳደር አልቻልንም!
--------------
ፕሮፌሰር ሸይኽ ከማል አልጀዛኢሪ ዛሬ የቁርአን ውድድሩ ላይ ስለ ሀበሻ ምድር ያደረጉት ኹጥባ እጅግ ድንቅ ነበር! ሀቂቃ ለመናገር ታሪካዊ ኹጥባ ነበር!! ስለ ሀበሻ በሌሎች አንደበት እንዲህ መስማት ያስደስታል!

እነሆ እናነተም ትመለከቱትና ታጣጥሙት ዘንድ ለቀነዋል!!!

خطبة الشيخ البروفيسور كمال الجزائري في حفل المسابقة لحفظ القرأن الكريم شارك فيها الحفاظ من دول متنوعة في العالم
تم القاؤه في نادي اديس ابابا في الدولة اثيوبيا يونيو 13 عام 2022
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات
𒊹︎︎︎አጫጭርና ጠቃሚ መልዕክቶች ለማግኘት ይቀላቀሉን☟︎︎︎ ☟︎︎︎
𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍𑁍
❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀
ሁዳ መልቲሚዲያ

ቴሌግራም
t.me/huda4eth

ፌስቡክ
fb.com/huda4eth

ዩትዩብ
http://www.youtube.com/c/HudaMultimedia
599 views18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 23:11:18 ለኸይር ነው ምናልባትም ሌላ ድግስ ተደግሶልን ቢሆንስ አላህ ሀፊዞቻችንን እየጠበቀልን ይሆናል ።
https://t.me/theamazingquran
https://t.me/theamazingquran
https://t.me/theamazingquran
628 views20:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-11 22:53:48 ፕሮግራሙ ተሰርዟል
================
(ተስፋ ያደረግነውም ቀርቷል!)
||
የፕሮግራሙ አዘጋጆች ቀድመው መጨረስ የነበረባቸውን ህጋዊ አካሄዶች ቀድመው ባለመጨረሳቸው መከልከል ለሚፈልጉ አካላት መንገዱን ስላመቻቹት፤ በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ስቴዲዬም ይካሄዳል ተብሎ ተጠብቆ የነበረው በሃገራችን የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ የቁርኣን ውድድር ተሰርዟል። ቀጣይ አቅጣጫዎችን የፕሮግራሙ አዘጋጆችና የሚመለከታቸው አካላት የሚያሳውቁን ይሆናል።



አንዳንድ ጊዜ ትልቅ የሚባሉ ሰዎች በሁሉ ነገር እኛው በሚል ብሂል በትልቅ ህዝብ ውክልና ሽፋን የህፃን ሥራ እየሠሩ ተዋርደው ያዋርዳሉ።


የሚያሳዝኑኝ ከክፍለ ሃገር ድረስ ትምህርታቸውን፣ ሥራቸውንና የግል ጉዳያቸውን ጥለው የመጡ እህትና ወንድሞች ናቸው።

አብሽር! ለኸይር ነው። በሁሉም ነገር አላህ ይክሳችኋል። አደራ! እንዳትበሳጩ! ለበጎ ነው በሉና እለፉት!



ከዚያ ውጭ በዚህ ጉዳይ ወደ መንግስት አፍን ማንጓጠጥ አልደግፍም። በርግጥ ስህተቱ ከኛው ሰዎች ቢሆንም ለግሞ ነው እንጂ ማስተካከል ይችል ነበር። ጭራሽ ደግሞ ህግና ደንቡ በትክክል ሳይፈጸም የሚካሄዱ ፕሮግራሞች እንደሚበዙባት ሃገር ይሄን ክፍተት ማከም ይቻል ነበር። ይሄን ክፍተት ካገኘና እንደ ምክንያት ካቀረበ ግን መብቱ ነው። ማንም ሊወቅሰው አይገባም። መንግስት የሚወቀሰው የሚጠይቀውን ህጋዊ አግባብ አጠናቀህ ሰበቡን ሁሉ ካደረስክ በኋላ እምቢ ሲልህ ነው።
https://t.me/theamazingquran
613 views19:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ