Get Mystery Box with random crypto!

የመስመር አጥቂው በተከላካዮች ጀርባ ዲያጎናል ሲሮጥ ... አንደኛው አማካይ በቀጥተኛ ሩጫ የተጋ | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

የመስመር አጥቂው በተከላካዮች ጀርባ ዲያጎናል ሲሮጥ ...

አንደኛው አማካይ በቀጥተኛ ሩጫ የተጋጣሚውን ተከላካዮች ትራክ በጥሶ ሲገባ

አጥቂው ኦፍሳይድ ትራኩን ጠብቆ የመጨረሻውን ፈጣን ሩጫ ሲያደርግ

አልቫሮ የሚለቃት አደገኛ ገዳይ ፓስ አለችው

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv