Get Mystery Box with random crypto!

ዩናይትድ 1-0 የፈረንሳዩን ኦሎምፒክ ሊዮን አሸንፏል ጎሉን ዶኒ ቫንደቤክ በምርጥ አጨራረስ ጨርሶታ | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

ዩናይትድ 1-0 የፈረንሳዩን ኦሎምፒክ ሊዮን አሸንፏል ጎሉን ዶኒ ቫንደቤክ በምርጥ አጨራረስ ጨርሶታል ከኋላ መስርተው ሲወጡ ግብ ጠባቂው ኮቫር ሚያደርጋቸው ፓሶች አንድም ስህተት የለባቸውም ይህንልጅ በአግባቡ ከያዙት ጠቃሚ ግብጠባቂነው ...

ትክክለኛ ውሳኔነው ጆኒ ኢቫንስ በቡድኑ ቢካተት ለ አሌሳንድሮ ማርቲኔዝ ምርጥ ተጠባባቂ ይሆናል በቋሚነት ቢጣመሩም ጥሩ ጥምረት ሊሆን ይችላል ልምዱን እንዴት እየተጠቀመበት እንደሆነ ማየት ከባድ አደለም (27) ቁጥር ማልያለብሶ ከአመታት በኋላ ለዩናይትድ ሲጫወት አየሁት

ጥሩ በጣም ተስፋ ያላቸውን ወጣቶች እያየንነው ኢሳቅ አሮን ሀንሰን ፎርሰን ሀኒባል አማካይላይ

ከኋላ ዊል ፊሽ አልቫሮ ፈርናንዴዝ ጆራዶን የመሳሰሉ ድንቅ ወጣቶች ዩናይትድ አሉት

COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv