Get Mystery Box with random crypto!

በጣም ነው ግን የሚገርመው፣ ቆይ ይህ አይነቱ አካሄድ ከዩናይትድ ላይ የሚነሳው መቼ ነው፣ ሁሉም ክ | የኛ-MANCHESTER-UTD 🔴

በጣም ነው ግን የሚገርመው፣ ቆይ ይህ አይነቱ አካሄድ ከዩናይትድ ላይ የሚነሳው መቼ ነው፣ ሁሉም ክለቦች ዩናይትድን አግልለው የተመካከሩ እስኪመስል ድረስ ዩናይትድ የጠየቀው ተጨዋች ሁሉ በዚህ ልክ እንዴት ጣሪያ ይነካል።
ይህ ተጨዋች የአታላንታው አጥቂ ዴኒሻዊዉ ሆጅሉንድ አንድ አመትኳን በቅጡ በወጥ አቋም አልተጫወተም፣ አወ ልጁ የነገ ትልቅ ተስፋ ያለው ተጨዋች ነው፣ ነገር ግን በአመት ውስጥ 20 ጎልኳን አግብቶ አያውቅም፣ ዩናይትድ ግን ልጁን አጥብቆ ፈለገው፣ እስከ 35 ሚሊዮን ዩሮ አውጥቶ ማስፈረም ቢፈልግም፣ አታላንታ ግን ለተጨዋቹ 60/70 ሚሊዮን ዩሮ ፈልጓል።


COME ON UNITED
        #GGMU #MUEF

ቲክቶክ  ላይ የኛ Manutd ላይ ፎሎ አርጉን

በተስማሚ ዜናዎቻችና  ጣፋጭ ቪድዮቻች ይዝናኑልን
የሊንኩን ማስፈንጠሪ በመጫን ይቀላቀሉን

http://tiktok.com/@the_red_forever_mv