Get Mystery Box with random crypto!

ቴሌግራም የiOS ውድድር እያዘጋጀ ነው። በዚህ ሳምንት ቴሌግራም ለiOS ሶፍትዌር ዴቨለፐሮች 50 | Telegram Info አማርኛ

ቴሌግራም የiOS ውድድር እያዘጋጀ ነው።

በዚህ ሳምንት ቴሌግራም ለiOS ሶፍትዌር ዴቨለፐሮች 50,000 ዶላር ሽልማት ያለው ውድድር ያስታውቃል።

እንደ ተገለፀው ከሆነ የዚህ ውድድር አሸናፊው የቴሌግራም ቡድንን  የመቀላቀል እድልም አለው።

#ውድድር