Get Mystery Box with random crypto!

ዓለም አቀፍ የቁርአን ውድድር በአዲስአበባ ስታዲየም ተካሂዷል። ዚያድ ፈሪጃ ከሉብናን በአዛን ውድ | hamza redi official

ዓለም አቀፍ የቁርአን ውድድር በአዲስአበባ ስታዲየም ተካሂዷል።

ዚያድ ፈሪጃ ከሉብናን በአዛን ውድድር 1ኛ ደረጃ በመያዝ አሸናፊ ሆኗል።

ሙሀመድ ኑር ከኦርዶን በሂፍዝ ውድድር አንደኛ ደረጃ በመውጣት 10 ሺህ የአሜሪካን ዶላር አሸናፊ መሆኑን ሀሩን ሚዲያ ዘግቧል።

ሀገራችን ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ አዲስአበባ ስታዲየም የተካሄደው አለምአቀፍ የቁርአን ሒፍዝ እና አዛን ውድድር በሰላም ተጠናቋል።
https://t.me/tghamzs