Get Mystery Box with random crypto!

ኢብኑልቀይም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ;- ከሷሊሖች ጋር መቀማመጥ ከስድስት ሁኔታዎች ወደ ሌላ ስድ | ሶሃቦች በቆሙበት ቁም!

ኢብኑልቀይም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ;-

ከሷሊሖች ጋር መቀማመጥ ከስድስት ሁኔታዎች ወደ ሌላ ስድስት ሁኔታዎች ይቀይሩሃል።

1-ከጥርጣሬ ወደ እርግጠኛነት
2-ከይዩልኝ ወደ ኢኽላስ
3-ከዝንጉነት ወደ አላህን ማስታወስ
4-ከዱንያ ውዴታ ወደ አኺራ ውዴታ
5-ከኩራተኝነት ወደ መተናነስ
6-ከመጥፎ ኒያ ወደ ነሲሓ

http://t.me/TewuhidTewuhid