Get Mystery Box with random crypto!

የ 26ቱ ፊደላት ትርጓሜ ሀ - ብሂል ሀለዎቱ ለአብ እምቅድመ አለም። ለ - ብልሂ ለብሰ ስጋ እም | መንግስተሰማይ ቀርባለች እና ንሰሀ ግቡ🙏 ተዋህዶ ሀይማኖቴ

የ 26ቱ ፊደላት ትርጓሜ

ሀ - ብሂል ሀለዎቱ ለአብ እምቅድመ አለም።
ለ - ብልሂ ለብሰ ስጋ እም ድንግል።
ሐ - ብልሂ ሀመ ወሞተ።
መ - ብልሂ መንክር ግብሩ ለእግዚአብሔር።
ሠ - ብልሂ ሠረቀ በስጋ።
ረ - ብልሂ ረግአት ምድር በቃሉ።
ሰ - ብልሂ ሰብአ ኮነ እግዚእነ።
ቀ - ብልሂ ቀዳሚሁ ቃል።
በ - ብልሂ በትህትና ወረደ።
ተ - ብልሂ ተሰብአ ወተሰገወ።
ኀ - ብልሂ ኀይለ እግዚአብሔርን።
ነ - ብልሂ ነሥአ ደዌነ ወጾረ ህማመነ።
አ - ብልሂ አእኩቶ ወእሴብሖ ለእግዚአብሔር።
ከ - ብልሂ ከላሂ ለእግዚአብሄር።
ወ - ብልሂ ወረደ እምሰማይ።
ዐ - ብልሂ ዐረገ ሰማያተ።
ዘ - ብልሂ ዘኮሎ ይእኀዝ እግዚአብሔር።
የ - ብልሂ የማነ እግዚአብሔር ገብረት ኃይለ።
ደ - ብልሂ ደመረ ስጋነ ምስለ መለኮቱ።
ገ - ብልሂ ገብረ ሰማያት በጥበቡ።
ጠ - ብልሂ ጠዐሙ ወታእምሩ ከመ ኄር እግዚአብሔር።
ጰ - ብልሂ ጰራቅሊጦስ መንፈሰ ፅድቅ።
ጸ - ብልሂ ጸጋ ወክብር ተዉህበ ለነ።
ፀ - ብልሂ ፀወነ ኮንከነ።
ፈ - ፈጠረ ሰማየ ወምድር።
ፐ - ፓፓኤል ስሙ ለአምላክ።


ፀሀፊ - ዲ/ን ዳዊት
@Tewahido_Haymanote_1
@Tewahido_Haymanote_1
@Tewahido_Haymanote_1
Join