Get Mystery Box with random crypto!

በዛሬዋ ዕለት ሰኔ ፬ ፳፻፲፬ዓ.ም. ጋብቻኽን በቅድስት ቤተክርስቲያን ሥርዓት የፈጸምከው - እናት | ✝ ማነው ማርያምን ተው የሚለኝ ✝

በዛሬዋ ዕለት ሰኔ ፬ ፳፻፲፬ዓ.ም. ጋብቻኽን በቅድስት ቤተክርስቲያን ሥርዓት የፈጸምከው - እናት ቤተክርስቲያንን ለበርካታ ዓመታት ያገለገልከው አሁንም እያገለገልክ የምትገኘው ሊቁ መምህራችን ፣ወንድማችን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እና እህታችን ሳምራዊት

የፈጸማችኹትን ጋብቻ፤
የይስሐቅንና የርብቃን ጋብቻ የባረከ አምላክ፤ የትዳር ሕይወታችኹን ይባርክላችኹ፥ ያጣምራችኹ፥ ያዋሕዳችኹ

እግዚአብሔር አምላክ በሕይወታችኹ ሞገስ ይኾናችኹ ዘንድ በፍቅርና በጤና ይባርካችኹ ዘንድ መልካም ምኞታችን ነው
!

#መምህራችን_መልካም_ጋብቻ


@Enatachn_mareyam
@Enatachn_mareyam