Get Mystery Box with random crypto!

ውይይይ አልልበስኮ ከለበስኩ ግን የሰው ልጅ ትልቁ ውበቱ ውስጣዊ ማንነቱ ነው። እንዲህ ሰው | 🌹ትንሹ ሔኖክ

ውይይይ አልልበስኮ ከለበስኩ ግን
የሰው ልጅ ትልቁ ውበቱ ውስጣዊ ማንነቱ ነው። እንዲህ ሰው ከሰይጣን በከፋበት ዘመን የውስጡንም የውጩንም ይዞ መገኘት እውነት መታደል ነው። ይህን ያደረገች ደግሞ እናቴ እመቤት ወላዲቷ አዛኝቷ ቅድስት ድንግል ማርያም ናትና ዛሬም ነገም እስከዘላለም ውድድድድድ አደርግሻለሁ
ያላንቺ ህይወቴን ላስበው እልና ማሰብ አቆማለሁ