Get Mystery Box with random crypto!

school question 🤣And memes

የቴሌግራም ቻናል አርማ tepihmeme — school question 🤣And memes S
የቴሌግራም ቻናል አርማ tepihmeme — school question 🤣And memes
የሰርጥ አድራሻ: @tepihmeme
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 75
የሰርጥ መግለጫ

if. You join this group. You get.
✈ many information
✈ know technologies
✈do/t music and vidios
✈aphorizm/tiks
➾keldoch
➾ yemtfelguachewn negeroch endilekek mtfelguachwwn photo, keld, zefen be👇👇👇👇👇👇👇👇👇yilakuln in @netashan
@tepihmeme

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-08-27 23:53:37 #Mom:- መጣህ የኔ አምበሳ
#Me :- #አንበሳ እኮ ሁሌ ስጋ ነው የሚበላው እማዬ
#Mom:- #አድኖ ነዋ
°•. .•°
@netashan
148 viewsedited  20:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-27 23:48:16 Torrent የሚለውን ጦርነት ብዬ እስከ ማንበብ ደርሻለሁ

@netashan
150 viewsedited  20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-27 23:48:15 በጣም #ፖለቲካ ውስጥ እንደገባው ያወኩት #Depression ሚለውን #ደብረፅዮን ብዬ ያነበብኩ ቀን ነው


@netashan
144 viewsedited  20:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-07 06:58:14
#አንዳለችዉ አሳክታለች!

#ኢትዮጵያ ሁለተኛ ዙር የዉሃ ሙሌቷን እያካሄደች እንደሆነ አልጄዚራን ጨምሮ ሌሎች የሀረብ ሚዲያዎች እየተቀባበሉት ይገኛሉ !
ኢትዮጵያዬ ኮራንብሽ
#ItsmyDam
ግድብ የኔ ነዉ
በኢትዮ STUDENT ስም እንኳን ለዚህ ቀን አበቃን
@tepihmeme
189 viewsedited  03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-07 06:58:13
በትግራይ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ለሚገኙ ተማሪዎች ቤተሰቦች!

በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ ሳያቋርጡ እያከናወኑ እንደሆነ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤታችን ትግራይ ከሚገኙ ዓለምአቀፍ ተቋማት ጋር ባደረገው ክትትል ማረጋገጡን እናስታውቃለን።

የተለያዩ ዓለም ዓቀፍ ሚዲያዎችም ቦታው ድረስ በመገኘት የተማሪዎችን ድምጽ በመቅረጽ ለተማሪ ቤተሰብና ለመላው ኢትዮጰያ ህዝብ በማሰማታችሁ እና ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እየሰጠ ያለውን መረጃ በተጨባጭ ማስረጃ ስላረጋገጣችሁ እናመሰግናለን!

#MoSHE


ለተጨማሪ መረጃ ይሄን የቴሌግራም ቻናል JOIN ማድረግ ትችላላችሁ

#ለትምህርት ነክ መረጃ ለማግኘት
JOIN FOR MORE

@tepihmeme
162 viewsedited  03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-07 06:58:13
የ2012ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት 651 ነጥብ ላመጣው ተማሪ የአንድ አመት ሙሉ ወጪ ለመሸፈን ቃል ተገባለት

በአጣየ ከተማ በተደጋጋሚ የሚፈጠረው ግጭት ተስፋ ያላስቆረጠው ተማሪ አዲሱ አብተው በዘንድሮው አመት የ12ኛ ክፍል ፈተናን 651 በማምጣት ከፍተኛ ውጤት አስምዝግቧል፡፡

ይህንን ታሳቢ በማድረግ በሃርቫርድ ዮንቨርሲቲ በምርምርና ጥናት ዕውቁ ፕሮፌሰር መኮንን ያሬድ ሊደግፋት ቃል ገብተውለታል፡፡

በደብረብርሃን የቀድሞ ተማሪዎች ህብረት አባል የሆኑት ፕሮፌሰር መኮንን ያሬድ የተማሪ አዲሱ አብተውን የአንድ አመት ሙሉ ወጪውን ለመሸፈን ነው ቃል የገቡት፡፡

ሌሎች በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንም ለ12 ተማሪዎች ድጋፍ ማድረጋቸው ታውቋል፡፡

ሁሉም ኢትዮጵያዊያን በየ አካባቢያቸው በተለያየ ሁኔታ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸውን ተማሪዎች በመደገፍ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያደርጉ ጥሪ እናስተላልፋለን።
124 views03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-07 06:58:13 የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ተጠናቀቀ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከሰኔ 23-25/2013 ዓ.ም ድረስ ሲሰጥ የቆየዉ የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ፍፁም ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ መጠናቀቁን የቢሮዉ የፈተና ዝግጀትና አስተዳደር ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ዲናኦል ጫላ ገልጸዋል፡፡

አቶ ዲናኦል አክለዉም በአዲስ አበባ ከተማ ለሶስት ተከታታይ ቀናት በ175 የመፈተኛ ጣቢያዎች 73774 ተማሪዎች ፈተና መውሰድ ቢጠበቅባቸዉም ፈተናዉ ላይ የተገኙ ተማሪዎች 72694 መሆናቸዉን ተናግረዋል፡፡

በሁሉም የመፈተኛ ጣቢያዎች ተማሪዎች ፈተናው ያለምንም የፀጥታ ችግር በተረጋጋ ሁኔታ መውሰድ መቻላቸውን የተናገሩት አቶ ዲናኦል ፈተናው ያለምንም የፀጥታ ችግር ፍፁም ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ እንዲካሄድ የከተማዉ እና በየደረጃዉ ያለዉ ኮማንድ ፖስት፤ የፀጥታ አካላት ፣ መምህራን ፣የትምህርት ባለሙያዎች እና ሁሉም የትምህርት ባለድርሻ አካላትን ለነበራቸዉ አስተዋጽዎ ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡

#ለትምህርት ነክ መረጃ ለማግኘት
JOIN FOR MORE

@tepihmeme
109 viewsedited  03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-07 06:57:15
የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሐምሌ 12/2013 ዓ.ም ይሰጣል በሚል በማህበራዊ መገናኛ ብዙሃን የሚዘዋወረው መረጃ ሀሰት መሆኑ ተገለፀ።

የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር ረዲ ሽፋ ፈተናው በዚህ ቀን ይሰጣል በሚል የሚዘዋወሩት መረጃዎች ትክክል አለመሆናቸውን አረጋግጠዋል።

"ፈተናው የሚሰጥበት ቀን ገና አለመወሰኑን"
ዳይሬክተሩ ለቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ተናግረዋል።
@tepihmeme
97 viewsedited  03:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-30 22:47:13
103 views19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-30 22:47:13
95 views19:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ