Get Mystery Box with random crypto!

በአሁኑ ሰዓት የጉባኤው አባላት የሴት የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የመምረጥ ሒደት በማጠናቀቅ ቀጣ | Tengert Sport

በአሁኑ ሰዓት የጉባኤው አባላት የሴት የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት የመምረጥ ሒደት በማጠናቀቅ ቀጣይ አራት አመት በሴት ስራ አስፈጻሚነት የሚመሩትን ጉባኤው መርጧል በዚህም!

1.ሀቢባ ሲራጅ - 101 ድምፅ
2.ፋይዛ ረሽድ - 65 ድምፅ
3.ቡዛየሁ ጀምበሩ - 63 ድምፅ

በቀጣይም የወንዶች የስራ አስፈጻሚ ምርጫ የሚከናወን ይሆናል!

@tengertsport
@ቤቢ የአማኑኤል ልጅ