Get Mystery Box with random crypto!

ፊዚዮቴራፒስት ጀሚላ ሀሚድ በኔክሰስ የፊዚዮቴራፒ እና ስትሮክ ህክምና ስፔሻላይዝድ ክሊኒክ በዲስክ | Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

ፊዚዮቴራፒስት ጀሚላ ሀሚድ በኔክሰስ የፊዚዮቴራፒ እና ስትሮክ ህክምና ስፔሻላይዝድ ክሊኒክ

በዲስክ መንሸራተት ፣ በነርቭ መጨፍለቅ ፣ በስፖርታዊ ጉዳቶች ፣ በአጥንት የመገጣጠሚያ እና የዲስክ መበላት ፣ ከወሊድ ጋር ተያይዘው በህፃናት ላይ በሚመጡ አካላዊ የጤና እክሎች እንዲሁም በሌሎች በርካታ ችግሮችን ለመታየት ቀጠሮ መያዝ ይችላሉ ።

ቴሌግራም ግሩፓችንን ይመልከቱ - https://t.me/nexusphysio

ቁጥር 1 -  ሲኤምሲ አደባባይ ፡ ወደ ሰሚት የሚወስደው መንገድ ላይ ፡ ክብሩ ይስፋ ህንፃ ጀርባ 

ቁጥር 2 - ጦርሀይሎች ሸዋ ሱፐር ማርኬት አጠገብ ኢሙ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ያገኙናል