Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ስካንዲክ የጤና ማአከል በኢትዮጵያውያን እና ስካንዴኒቪያን ሀገር በሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውያ | Medical Information- ጤና መረጃ®️🇪🇹

ኢትዮ ስካንዲክ የጤና ማአከል በኢትዮጵያውያን እና ስካንዴኒቪያን ሀገር በሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የሆኑ የቀድሞ የወንድይራድ ተማሪዎች እና የኮተቤ ልጆች የተቋቋመ ተቋም ሲሆን አላማው ደረጃውን የጠበቀ እና ዘመናዊ የህክምና አገልግሎት መስጠት እና ልዩ ልዩ በጎ አስተዋጽዎችን በማበርከት ማህበረሰቡን ማገልገል ነው ፡ በመሆኑም አብራችሁን መስራት ለምትፈልጉ የጤና ባለሙያዎች ፣ ተቋማት ፣ መንግስታዊ የሆኑ እና ያልሆኑ ድርጅቶች ጥሪ እያደረግን የተሻለ አሰራር እና እድሎችን ይዘን እንደምንጠብቆት ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው ።

ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ፦ https://t.me/ethioscandic
አድራሻችን - ኮተቤ ወረዳ 13 ወሰን ግሮሰሪ አካባቢ ያገኙናል ።
ስልክ ቁጥር 0944-72-44-44.