Get Mystery Box with random crypto!

አንተ የትኛው ነህ? ምረጥ! በዚህ አለም ሁለት አይነት ሰዎች አሉ፤ የመጀመሪያዎቹ ጊዜያዊ ደስታቸ | ትምህርት በቤቴ🔝

አንተ የትኛው ነህ? ምረጥ!

በዚህ አለም ሁለት አይነት ሰዎች አሉ፤ የመጀመሪያዎቹ ጊዜያዊ ደስታቸውን ያስቀድሙና ዘላለም ይለፋሉ፤ ሁለተኞቹ ግን ነገን አስበው ለጊዜው ይለፉና ዘላለም ያርፋሉ።

ህይወት ምርጫ ናት፤ ነገ የሚያኮራህን ውሳኔ አሁኑኑ ወስን! ተነስና እሰራዋለው ያልከውን ስራ! አደርገዋለው ያልከውን አድርግ! ወዳጄ ለዛሬ ደስታ ብለህ ነገህን አታበላሽ! ዳይ ተነስ!

inspire_ethiopia

ምርጥ ቀን ይሁንላችሁ

@temhert_bebete
@temhert_bebete