Get Mystery Box with random crypto!

#አሳፋሪ_ተማሪዎች የሂሳብ ዉጤታችን ወረደ በሚል ምክንያት አስተማሪያቸዉን ከዛፍ ጋር አስረው የደ | ትምህርት በቤቴ🔝

#አሳፋሪ_ተማሪዎች

የሂሳብ ዉጤታችን ወረደ በሚል ምክንያት አስተማሪያቸዉን ከዛፍ ጋር አስረው የደበደቡት ተማሪዎች

በህንድ ጃርክሃንድ ግዛት ዱምካ ት/ቤት ተማሪዎች የሂሳብ መምህራቸውን እና የትምህርት ቤቱን የአስተዳደር ሰራተኞች የ9ኛ ክፍል ፈተና ውጤታችን ላይ እንወያይበታለን በሚል ሰበብ ወደ ትምህርት ቤቱ ግቢ ከወሰዱ በኃላ ከዛፍ ላይ አስረው ድብደባ መፈጸማቸዉ ተሰምቷል። የተማሪዎቹ የቁጣ መነሻ የ9ኛ ክፍል ሒሳብ ፈተና መጥፎ ውጤት በማምጣታቸዉ የተነሳ መሆኑን ኢንዲያ ታይምስ ዘግቧል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete