ወስን! ህይወትህን እስከመጨረሻው የሚቀይረው አንድ ውሳኔ ሊሆን ይችላል! በቃ ህይወቴን የምቀይረው እኔ ነኝ! ማንንም አልጠብቅም ከፈጣሪ ጋር ለራሴ ያለሁት እኔ ነኝ። ያኔ አይምሮህ ራሱ የምትፈልገውን እንታሳካ ክፍት ይሆናል! ወዳጄ ወስንና ወደ ተግባር ግባ! inspire_ethiopia ምርጥ ቀን ይሁንላችሁ @temhert_bebete @temhert_bebete 4.0K viewsedited 05:35