Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ክልል የ2014 ዓ.ም. የ8ኛ ክፍል መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል።በዚህ መሠረት በ2014 ዓ.ም | ትምህርት በቤቴ🔝

የአማራ ክልል የ2014 ዓ.ም. የ8ኛ ክፍል መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል።በዚህ መሠረት በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ማለፊያ ውጤት ለወንዶች 39%፣ ለሴቶች ደግሞ 38% እንዲሁም ለአካል ጉዳተኞች 37% እንዲሆን ተወስኗል።

፨ዝርዝሩን ከፎቶው ይመልከቱ

ምንጭ፡የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ትምህርት ቢሮ

@Temhert_Minister
@Temhert_Minister