Get Mystery Box with random crypto!

የምን መፍዘዝ ነው! በህይወትህ ስለሆነው፣ እየሆነ ስላለው ወደ ፊትም ለሚሆነው ሁሉ ፈጣሪ የተመሰ | ትምህርት በቤቴ🔝

የምን መፍዘዝ ነው!

በህይወትህ ስለሆነው፣ እየሆነ ስላለው ወደ ፊትም ለሚሆነው ሁሉ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን! ቀን ቢያስጎነብሰን ቀና የሚያደርገን በፈጣሪ ላይ ያለን እምነት ነው። አሁን ከአልጋህ ተነስ የምን መፍዘዝ ነው!

@temhert_bebete
@temhert_bebete