Get Mystery Box with random crypto!

አንዳንዴ የውስጥህን ድምፅ የሚያፍኑ ውስጫዊ ጫጫታዎች ይበዛሉ፤ የምትፈልገውን እንዳትሆን በራስህ መ | ትምህርት በቤቴ🔝

አንዳንዴ የውስጥህን ድምፅ የሚያፍኑ ውስጫዊ ጫጫታዎች ይበዛሉ፤ የምትፈልገውን እንዳትሆን በራስህ መንገድ እንዳትጓዝ የሚያደርጉ ጫናዎች ይበረታሉ፤ ፅናት ማለት ህልምህን ለመኖር የሚከፈለውን መስዋዕትነት ሁሉ ከፍሎ ሳያቆሙ መቀጠል ነው።

ያማረ ቀን ይሁንላችሁ

@temhert_bebete
@temhert_bebete