Get Mystery Box with random crypto!

የ 12ኛ ክፍል ፈተና በ 2ት ዙር ይሰጣል። 1ኛ ዙር---Social Science ከ መስከረም 3 | ትምህርት በቤቴ🔝

የ 12ኛ ክፍል ፈተና በ 2ት ዙር ይሰጣል።

1ኛ ዙር---Social Science ከ መስከረም 30 እስከ ጥቅምት 3

2ኛ ዙር ---Natural Science ከ ጥቅምት 8 እስከ 11

በዚህ አመት 984,000 በላይ ተማሪዎች የ12ኛ ክፈል ፈተናን ይወስዳሉ።

Social Science .......622,739 ናቸው።

Natural Science.....361,279 ናቸው።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!

https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete