ለሁሉም የሃገራችን በጎ ፈቃደኛ ደም ለጋሾች ዛሬ በአለማችንና በሀገራችን ለ19ኛ ጊዜ እየተከበረ ለሚገኘው የአለም ደም ለጋሾች ቀን እንኳን አደረሳችሁ፡፡ደም በመለገስ የወገኖቻችሁን ህይወት ለማሰቀጠል ለምታበረክቱት ውድ ስጦታ ከልብ እያመሰገንኩኝ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል በተለይ ወጣቶች በበጎ ፈቃደኝነት ደም መለገስን ባህል በማድረግ የበኩላቸውን አስትዋጽኦ እንዲያደርጉ እጠይቃለሁ፡፡
ደም መለገስ የአብሮነት ተግባር ነው ጥረቱን ይቀላቀሉ ህይወት ያድኑ! ዶክተር ሊያ ታደሰ (ጤና ጥበቃ ሚኒስትር ) t.me/teledocc