Get Mystery Box with random crypto!

Tederash SACCOS ተደራሽ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ስ/ማ Waldaa Hojii Gamtaa Qusannaa Fi Liqii Tadarraash

የቴሌግራም ቻናል አርማ tederash — Tederash SACCOS ተደራሽ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ስ/ማ Waldaa Hojii Gamtaa Qusannaa Fi Liqii Tadarraash T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tederash — Tederash SACCOS ተደራሽ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ስ/ማ Waldaa Hojii Gamtaa Qusannaa Fi Liqii Tadarraash
የሰርጥ አድራሻ: @tederash
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 762
የሰርጥ መግለጫ

To be a member of Tederash SACCOs minimum requirement will be one Share value=1000.00, monthly saving=400.00 and Registration Fee=1000.00. Save Small & Grow Big!! 0118122221/0111264139/0913276538

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-04 00:18:42
336 views21:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 00:18:25
333 views21:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 16:12:08
339 views13:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 00:04:40
329 views21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 00:04:38
ተደራሽ!/ Tederash News! ተደራሽ ማህበረሰብ አቀፍ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማ በዛሬው እለት ቀን ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም 5ኛ አመት የምስረታ በዓል በ2014 ዓ.ም 10ኛ ዙር 3ኛ አስቸኳይ የአባላት ጉባኤ አካሄዷል!!! በዚህ ጉባኤ የተደራሽ የተረጉ ፍጣን እድገት፤ አደረጃጀት፤ አመራርና አሰራር ስርዓቶች በሞዴልነት የሚያዝ መሆኑ በመንግስት ኢንስፔክሽ ቡድን ሪፖርት ቀርቧል፡፡ በመቀጠል የተደራሽ 5ኛ ምስረታ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል፡፡ በመጨረሻ የ2015 መነሻ መሪ እቅድ የ2014 የስራ አፈፃፀም በመነሻ ሁኔታዎች በማድረግ የ2015 ዓ.ም እቅድ በሙሉ ድምፅ ፀድቋል፡፡ እስከ ሰኔ 30/2014 ሁሉም አባል 5 አዳዲስ አባል እድጋብዙና በ5 ቀን ከ1000 አባል በላይ በሁሉም አባላት ተሳትፎ እናሳካለን በሚል በወኔ መግባባት ተፍጥረዋል፡፡ በየጊዜው እንደተለመደው 3ኛ ዙር የደም ልገሳ ፕሮግራም ተደርጓል፡፡ በ2015 ከ51 ሚሊየን በላይ ካፕታል በማስመስገብ የጋራ መኖሪያ ቤት ግንባታ የምንጀምርበት ሲሆን ሌሎች ፕሮጀክቶችም ይቀጥላሉ የተደራሽ ዋና ቢሮ እና የተደራሽ እንሹራንስ እህት ድርጅት ኩባንያ ዋና ቢሮ እና ለሌሎች ዘርፈ ብዙ አገልግሎት የሚከራይ ህንፃ ግንባታ በ2015 ትልቅ ትኩረት ተሰተው የሚተገበሩ ዋና ዋና ተግራት መሆኑ በጉባኤ ትልቅ አፅኖት በመስጠት ለዚህ ሁሉ ፈጣን ስኬት ማህበረሰቡን በሰፊው በአባላት በመጋበዝ በጋራ ሰርተን በጋራ ቋሚ ሀብት በማፍራት እና ቋሚ ገቢ የሚናገኝበት መሆኑ የሁሉም አባላት ተሳትፎ ወደ ስኬት ማማ ጉዞያችን ለማቀጣጠል አባሎቻችን ባሉበት በተግባር
315 views21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ