Get Mystery Box with random crypto!

Tede phone repair and sale smaret phone

የቴሌግራም ቻናል አርማ tede_bmb — Tede phone repair and sale smaret phone T
የቴሌግራም ቻናል አርማ tede_bmb — Tede phone repair and sale smaret phone
የሰርጥ አድራሻ: @tede_bmb
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 513
የሰርጥ መግለጫ

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩
Contact. @Ariel_Td
please dont touch the leave button.😔😳😳

Ratings & Reviews

4.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-02-25 08:27:27 ይድረስ ለእኛ ድምጽ በመሆን ለምታግዙን የሚዲያ ተቋማት በሙሉ

እኛ የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል በ2014 ዓ.ም የተፈተነው ማለትም በመጀመሪያው ዙር የተፈተንን እኛ በቻልነው አቅም መፈተናችን ይታወሳል፣ ነገር ግን በሰዓቱ ብዙ ፈተናዎች ከመከፈታቸው በፊት ብዙዎች ቀድሞ መልስ በአንዳንድ ስነምግባር ብልሹ በሆኑ ሰዎችም አስተዳደሮችም ፈተናው መሰረቁ ይታወሳል; ሆኖም ግን ትምህርት ሚኒስቴር የcivic(ስነ ዜጋ) ትምህርት ብቻ ጥሎ ሌላው መያዙን ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። እና ይህ በንዲህ እንዳለ ከግማሽ በላይ (50%) በላይ ያመጡት የdegreeን መማር ፈቃድ ሰጥቷል። ይህ ግን እንደ አንድ ሀገር ትክክለኛ ውሳኔ አይደለም ምክንያቱም እኛ ተፈታኞች ከዚህ በፊት የነበረብንን ጉዳት ያማከለ አይደለም።
ለምሳሌ:- 11ኛ ክፍልን በcovid 19 ምክንያት ትምህርታችንን መጨረስ አልቻልንም።

በአማራ እና በአፋር ክልል ደግሞ እንደሚታወቀው በጁንታው ምክንያት የነበረን ስነ ልቦናዊ ጫና ይታወስልን።

እና እነዚህን ምክንያቶች ትምህርት ሚኒስቴር ከግምት አስገብቶ ከግማሽ በላይ ያለውን ያስተካክልልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

G-12 Bach of 2013


ከ6-12 PDF & Worksheet @STBookBot
ለፍሬሽ ማን PDF & Worksheet @Freshman_Robot
ለመወያየት @TmhrtMinisters

@Tmhrt_Minister
Stay safe!
418 viewsTede ., 05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-06 21:24:40 እንደምናቹ ቤተሰቦቻችን በአዲስ መልክ ቁምነገር ባዘለ ነገር መተናል እታች ያለዉን ሊንክ አንድ ግዜ ይንኩት እና ቤተሰባቻችን ይሁኑ
https://vm.tiktok.com/ZMLYAr88F/
425 viewsTede ., edited  18:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-11 11:32:35 መልካም አዲስ ዓመት

አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመትአዲስዓመት

አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
መልካምአዲስዓመትአዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
መልካም አዲስዓመትአዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
አዲስዓመት

ዓመት
አዲስዓመት
መልካምአዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመት አዲስዓመት
አዲስዓመትአዲስዓመት

መልካም አዲ መልካም
መልካም አዲ መልካም
መልካምአመ መልካም
አዲስዓመትስ መልካም አዲስዓመልካምመልካምአመት
መልካምአዲስአመትመልካምአ
አዲስአመትመልካምአዲሰ አመ
አዲስ አመት
አዲስ አመት
አዲስ አመት
አዲስ አመት


እንኳን በሰላም በጤና አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት


@TEDE_BMB
@TEDE_BMB
951 views......., 08:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-29 08:36:16 ውድ የzodice ቤተሰቦች እና አባላቶች እንዴ አላችሁልኝ?!!, የእናንተ መኖር እኛን ያኖረናል....ሁሌም ሰላም ሁኑልኝ።።

በላፈው ባልኳችሁ በቃሌ መሰረት ውንዶች ለፍቅረኞቻቸው ያላቸው አመልካከትና ባህሪያትን በውልደት ቀናቸው መሰረት ነገ ይዤላችሁ እቀርባለሁ። ግን ከታች 25 like ከተሰጠኝ ነው

እናም ድጋፋችሁ አይለየኝ እያልኩ ለቻናላችን እድገት ላልደረሳቸው ሼር ለደረሳቸው join. እንዲሉ አሳስቡልን
1.3K views......., 05:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-29 08:34:26 "አለማችን እና፣ አስትሮሎጂ፣ ዞዳይክ፣ "


ክፍል 2

»» ለምሳሌ የፀሀይ ግርዶሽ ከመከሰቱ ከ24 ሰዓት ጀምሮ አእዋፋት መዘመር ያቆማሉ፣ በግርዶሽ ሰአትም መላው ጫካ በዝምታ ይዋጣል። አእዋፋት በሙሉ በፍርሀትና በጭንቀት ውስጥ ይሆናሉ፣ ጦጣዎችና ዝንጀሮዎች ከዛፎች ላይ ወርደው መሬት ላይ በቡድን በቡድን ሆነው ይቀመጣሉ፣ ራሳቸውንም የመከላከያ ዘዴ መሆኑ ነው። አስጋራሚው ነገር ደግሞ በመጮህና በመንጫጫት የሚታወቁት ጦጣዎች በግርዶሽ ሰዓት በፍፁም ፀጥታ መዋጣቸው ነው። ምንም እንኳን ቼዜቭስኪ ይህንን ነገር ለማብራራት ቢሞክርም የዚህ አውነታ መነሻው ጥንት የሱሜሪያን ስልጣኔ መሆኑ ነው።
»» በመቀጠልም ፓራክሊስስ የተባለ ስዊዘርላንዳዊ የህክምና ዶክተር ተጨማሪ ግኝቶችን አገኘ፣ ግኝቱ እጅግ አስገራሚና የህክምና ሳይንስን ትልቅ እርምጃ የሚያራምድ ሲሆን ነገር ግን እስካሁንም ይህን ግኝት ሳይንቲስቶች አምነው መቀበል አልፈለጉም ። አስትሮሎጂ የተረሳና ችላ የተባለ ሰይንስ ነው የምንለውም ለዛ ነው። የፓራክሊሰስ ግኝት እንደሚለው ከሆነ አንድ ሰው የሚታመመው ሰውየው ሲወለድ ሰማይ ላይ ከታዩት የክዋክብት ስብስቦች በሆነ መልኩ ሲረበሹ ወይም ሲበተኑ ነው ይላል። ለማንኛውም እሱ ጋር ለሚመጣ ህመመተኛ የተወለደበትን ወቅት አይቶ በደንብ ሳያጠና መድሀኒት አያዝለትም ነበር። አስጋራሚው ነገር ደግሞ የተወለዱበትን ግዜ አጥንቶ መድኃኒት የሰጣቸው በሽተኞች ወዲያው መዳናቸውና ለሌሎች ዶክተሮች ከባድና ግራ አጋቢ የሆነ ህመሞችን ሁሉ እሱ ከልደታቸው ወቅት አንፃር መርምሮ መፍትሄ መስጠቱ ነው። ይሁን እና አሁን ላይ የሱ ምርምሮችም ሆነ ግኝቶች ተረስተዋል። ነገር ግን አሁን ባላፉት ሃምሳና ስልሳ አመታት የአስትሮሎጂ ጥናት በድጋሜ እየተነሳሳ ነው፣ በ1950 ዓ.ም "ኮስሚክ ኬሚስትሪ" የሚባል ሰይንስ ተወለደ። ፈጣሪውም "ጆርጅ ጂያርጂ" የተባለ ከክፈለ ዘመኑ ትልልቅ ሰዎች መሀል የሚመደብ ሰይንቲስት ነው። ስለ ክዋክብትም ብዙ አስደናቂ ጥናትን አድርጓል።
»» ታማቶ የተባለ ጃፓናዊ ዶክተር ደግሞ ሌላ እጅግ አስደናቂ ግኝት አገኘ። የሴቶች ደም ከወንዶች ደም ለየት የሚያደርገው አንድ ባህርይ አለው። ይህም የወር አበባ በሚያዩ ሰዓት ወይም በእርግዝናቸው ሰዓት የሴቶች ደም በመጠኑ መቅጠኑ ነው። የወንዶች ግን ሁሌም ያው ነው። ታድያ አስገራሚው ነገር ከላይ የገለፅነው አይነት የአቶሚክ ፍንዳታ በፀሀይ ላይ በአስራ አንድ አመት አንዴ ሲፈነዳ የወንዶችም ደም ይቀጥናል ። ይህ አስገራሚ ጉዳይ ነው፣ ፀሀይ ላይ የተፈጠረ ረብሻ ደማችን ላይ ይህን አይነት ለውጥ ማስከሰት እንዴት ቻለ??
.
.
አሁንም አላበቃሁም


ይቀጥላል.......... መልካም ቀን

@TATE_4580

@TEDE_BMB
@TEDE_BMB
1.1K views......., 05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-29 08:34:26 "አለማችን፣ አስትሮሎጂ፣ ዞዳይክ "


ክፍል 4 (የመጨረሻ ክፍል)

»» ፖፑሌሽን ሪፈረንስ ቢሮ ( population references bureau) የተባለ ተቋም ባጠናው ጥናት መሰረት እስካሁን በአለም ውስጥ 108 ቢሊዮን ህዝቦች ኖረዋል ተብሎ ይገመታል። አሁን ያለነው ሳንቆጠር ማለት ነው። ታድያ ከእነዚህ ሰዎች ውስጥ የአንዱ የጣት አሻራ ከአንዳኛው ጋር በፍፁም ተመሰስሎ አያቅም። ወደፊትም ከሚወለዱት ጋር አይመሳሰልም። ከአንድ እንቁላል የተፀነሱ መንትዮች እራሱ የጣት አሻራቸው ይለያያል። ታድያ ተፈጥሮ የጣት አሻራን አይነት ምንም የማይጠቅም ነገር ለእያንዳንዱ ሰው ልዩ አድርጋ ከሰጠች ህይወትና ነፍስን ልዩና ብቸኛ ለማድረግ ምን ያቅታታል? እርግጥ ሳይንስ ቀሰስተኛ ነው። ከብዙ ሙከራና ምርምር ቧላ ነው ወደ መደምደሚያ የሚደርሰው።
»»አስትሮሎጂ የወደፊቱን የሚመረምር ነው። ሰይንስ ደግሞ የኋለው ላይ ነው፣ ስለወደፊትም ሲገምት በፊት ከተፈጠሩ ክስተቶች በመነሳት ብቻ ነው። አስትሮሎጂ የሚያጠነው ደግሞ ዛሬ የተከሰቱ ነገሮች ወደፊት የሚያስከትሉትን ውጤት ነው። ነገር ግን ሰይንስ ይህን ርቀት ለማጥበብ እየተጋ ይገኛል። ሳይንስ የሰው ልጅ ሲፀነስ የራሱን ግላዊ ማንነት ይዞ እንደሆነ የተረዳው አሁን በቅርብ ነው። በጄኔቲክስ (genetics) ጥናት ማለት ነው።
»» አሁን አሁን ሳይንቲስቶች ሌላው ቀርቶ የአይናችን ቀለም የፀጉራችን ቀለም፣ የሰውነታችን ቁመት የአስተሳሰባችን ደረጃ ሁሉ በዘራችን ውስጥ ተነድፎ እንደተቀመጠ አምነዋል። እሱ ብቻ ሳይሆን በአሁን ሰዓት የዕፅዋቶችን ዘሮችን በመመርመር የነሱን ንድፍ ማወቅ ችለዋል። ታድያ ከዚህ ቀጥለው የሰው ልጅ ንድፍ መመርመር ከቻሉ ሰይንስና አስትሮሎጂ ተዋሀዱ ማለት ነው።
»» አስትሮሎጂ እንደሚለው በሆነ ጥበብ ሁሉን ማወቅ ሲቻል ወደፊት የሚባለው ነገር አይኖርም ። ምክንያቱም አንዴ ያንን ዘር መመርመር ቻልን ማለት የህወታችን ንድፍ በመልክ በመልክ ተቀምጦ እናገኘዋለን ማለት ነው። ምናልባትም በጥቂት አመታት ውስጥ ሳንይንስ ይህን ዘር በጥልቁ መረዳት ችሎ የሰው ልጆችን እጣ መተንተን ይቻለው ይሆናል። coz አንዳንድ ተስፋ ሰጪ እርምጃዎች እየታዩ ነው። ለምሳሌ የሰውን ልጅ DNA በማጥናት ግለሰቡ በምን አይነት በሽታ ሊያዝ እንደሚችል፣ የእድሜ ገደቡ ምን ያህል እንደሆነና ሌሎች ነገሮችንም ማዋቅ ችለዋል። ከዛም በማለፍ አንድ ዘር ከእንቁላል ጋር ከመዋሀዱ በፊት DNA ውን መርምረው ያለበትን ድክመትና ጉድለት በማጥራት የተሻለ ማንነት፣ ውበትና ረጅም እድሜ ያለው ሰው ለመፍጠር በሙከራ ላይ ናቸው።
»» ስለዚህ ዞዳይክንና የውልደት ሰንጠረዥ መመልከት ይህን ምስጢር ለመረዳት ከመሞከር የመጡ ናቸው። ስለዚ አስትሮሎጂ ኮኮብ ቆጠራ ብቻ አይደለም። ኮኮቦችን መቁጠር አንዱ ክፍሉ ሆኖ እጅግ ጥልቅና ሰፊ ሰይንስ ነው።

#በሌላ_ዝግጅት_እስክንገናኝ_ለዛሬ_አበቃሁ_መልካም_ቀን_መልካም_ጊዜ______!!!

@TATE_4580

@TEDE_BMB
@ATEDE_BMB
862 views......., 05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-29 08:34:24 "አለማችን እና ፣ አስትሮሎጂ፣ ዞዳይክ፣ "


ክፍል 3

»» ውቅያኖሶች ላይ ማዕበል የሚነሳው በጨረቃና በፀሀይ ስበት እንደሆነ ሳይንስ ከረጋገጠ ቆይቷል። ግን ልብ ያላልነው ነገር በውቅያኖስ ውስጥ የሚገኘው የውሃና የጨው መጠን በሰው ልጅ አካላት ውስጥ በተመሳሳይ ሁኔታ እንደሚገኝ ነው። የኛ ምድር 70% ውሃ የተሞለ ሲሆን በተመሳሳይ የኛ ሰውነትም 70% ውሃ ነው። ታድያ የውቅያኖስ ውሃ በጨረቃና በፀሀይ ስበት የሚረበሽ ከሆነ የኛ ሰውነትስ እንዴት ተፅኖ አያርፍበትም??

»» ከጥንትም ጀምሮ ሰዎች አስትሮሎጂ ተራ አፈ ታሪክ እንደሆነ ብሎም ከሰይጣን ጋር የተያያዘ ክፉ ስራ ብለው ይፈርጁታል። ነገር ግን አሁን አሁን ታላቅ ሳይንሳዊ ድጋፍ አግኝቷል። እንግዲ ሳይንስ ማለት በአንድ ነገር መንስኤና ውጤት ላይ የሚመራመር ጥናታዊ ውጤት ነው። አስትሮሎጂ ደግሞ ሚለው እዚህ ምድር ላይ የተፈጠረ የትኛውም ክስተት መንስኤ አልባ አይደለም ነው። የፊታችን ከኋላችን ጋር ሊለያይ አይችልም። እንዲሁም ጥብቅ ትስስር አላቸው፣ ነገ የሚከሰተው የትኛውም ነገር ዛሬ ትንሽ ደበቅ ባለ መልኩ እየተከሰተ ነው ይለናል።
»» ለምሳሌ ዲጃ ቩ (deja vu) የሚባል ክስተትን መቼም ሁላችንም እናውቀዋለን። አንድን ክስተት አንድአንዴ ቀድመን ያየነው የሚመስለን አጋጣሚ አለ። አንድአንዴ ደግሞ ሰዎች በህልማቸው የተመለከቱትን ነገር በእውን ሲከሰት ሰምተንም ገጥሞንም እናውቃለን። ታድያ ይህ ህልም ወይም የዲጃ ቩ ክስተት እንዴት ሊፈጠር ቻለ? ያልኖርነውን ማየት ቻልን? አስትሮሎጂ እንደሚለን ወደፊት ማለት የኛ ቸልተኛነት መገለጫ ነው እንጂ ልብ ካልነው ቀድመን ልናየውም የምንቸለው ክስተት ነው። የአሁንን መስኮት መክፈት ከቻልን ወደፊትን በግልፅ ማየት እንችላለን። ጥበቡን አለማወቃችን፣ ወይም ቸልተኝነታችን ነው ወደፊትን እንዳናይ የከለከለን። እንዴት??

ይቀጥላል.......................

ፍቅርና ሰላም ለኢትዮጲያውያን ይሁን

@TATE_4580

Join us, Sher

@TEDE_BMB
@TEDE_BMB
773 views......., 05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-22 11:45:39 #ውድ የ ቻናላችን ቤተሰቦች የወንዶችን የአስትሮሎጂ ትንበያ እስክንቀጥል ድረስ "አለማችን እና ፣ #አስትሮሎጂ፣ ዞዳይክ፣ " በሚል ርእስ ስለ አስትሮሎጂ ምንነት በጥቂቱ በ 4 ክፍሎች ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። ጥሩ መረጃ እንደምታገኙበት ተስፋ አደርጋለሁ።



ክፍል 1

»» አስትሮሎጂ እጅግ ጥንታዊ ነገር ግን የተረሳ ሳይንስ ነው። የሰው ልጅ የተመዘገበ ታሪክ ከተጀመረበት ግዜ አንስቶ የነበረ ጥንታዊ የጥናት ዘርፍ ነው ። በሱሜርያን ስልጣኔ የአስትሮሎጂ ፅሁፎች የተገኙ ሲሆን ዘመኑም ከክርስቶስ ልደት 2500 አመት በፊት ነው። ወደ ህንድ ስንወጣ ደግሞ ከዛም በላይ ጥንታዊ መሆኑን እንገነዘባለን ። "ሪግ ቬዳ " (የሂንዱይዝም ቅዱስ መፃፍ) ላይ የክዋክብት ስብስቦች አሉ። እነዛ የክዋክብት ስብስቦች (constellation) አሁን በሳይንቲስቶች ሲመረመሩ የታዩት ከ9500 አመት በፊት ነበር ፣ ስለዚህም መፅፉም የተፃፈው ከዚያ ግዜ በፊት ነበር ማለት ነው። ዋና ዋናዎቹ የአስትሮሎጂ ህጎች የተገኙት ከህንድ ነው ልንል እንችላለን። እንደሁም ሂሳብ የመጣውም ከአስትሮሎጂ የተነሳ ነው ተብሎ ይገመታል። ኮኮብ ለመቁጠር እንዲመቻቻው ነበር የፈጠሩት።
»» ሱሜሪያኖች ደግሞ ከ250 ሜትር በላይ የሆነ ግዙፍ ማማዎችን ገንብተው ማማው ላይ በመሆን ኮኮቦችን በጥልቅ መመርመር ያዙ፣ ከዚያ ምርምር በመነሳትም ሱሜሪያኖች የሰው ልጅና ከዋክብት ምን ያህል ጥልቅ ግኑኙነት እንዳላቸው፣ እንደውም ምንጮቻችን እነሱ እንደሆኑ ደረሱበት። እንዱሁም ምንም አይነት በሽታ ወይም ጥፋት ቢከሰት ክስተቱ ከክዋክብት ጋር ይገናኛል ብለው ያስቡ ነበር። አሁን ታድያ ለሳይንስ ክብር ምስጋና ይግባውና እነዚህን ሀሳቦች የሚረጋግጡልን ጠንካራ ድንቅ መነሻዎችን አሳይቶናል።
»» በ 1920 የሩሲያ ተወላጁ "አሌክሳንደር ቼዜቭስኪ" እንዲ አለ፣ በፀሀይ የላይኛው ቅርፊት ላይ በየግዜው "ሶላር ፍሌር" የተባሉ ከፍተኛ ፍንዳታዎች ይከሰታሉ፣ ነገር ግን በአስራ አንድ አመት አንዴ የሚከሰተው ፍንዳታ እጅግ በጣም ሀይለኛ ነው፣ ይህ ክስተት የፀሀይ ኡደት( solar cycle) ይባላል። ታድያ በቼዜቨስኪ ጥናት መሰረት እነዚህ ከፍተኛ ፍንዳታዎች በፀሀይ ላይ በተከሰቱ ቁጥር ምድር ላይ ደግሞ ጦርነት አመፆች ይከሰታሉ። እንደ ጥናቱ ከሆነ፣ በ700 አመት የአለም ታሪክ ውስጥ ፍንዳታው በፀሀይ ለይ በየአስራ አንድ አመቱ በተከሰተ ቁጥር ምድር ላይ የሆነ ከባድ ጥፋት ወይም ጦርነት ይከሰታል፣ ተከስቷልም። ምንም እንኳን የቼዜቭስኪ ምርምር እውነት እና በመረጃ የተደገፈ ቢሆንም፣ በዛን ግዜ ከነበረው የማርከስ ርዕዮታ አለም ጋ ስለተጋጨ የራሺያ በለስልጣናት ወደ ሳይቤሪያ እስር ቤት ወርውራውታል።

ክፍል ሁለት ይቀጥላል........

ሰላም እደሩልኝ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ

@TaTe_4580

share us, join
@Tede_bmb
814 views......., 08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-22 11:45:39
የኢትዮጵያዊያን የህዋ ምርምር

የ13ቱ ወሮች እና ከዋከብቶች ስያሜ


#መስከረም ➠ሚዛን በቁሙ

#ጥቅምት ➠አቅራብ ጊንጥ

#ኅዳር ➠ቀውስ ቀስተኛ

#ታህሳስ ➠ጀዲ የፍየል

#ጥር ➠ደለዊ መቅጃ

#የካቲት ➠ሑት ዓሣ

#መጋቢት ➠ሐመል በግ አውራ

#ሚያዝያ ➠ሠውር በሬ

#ግንቦት ➠ገውዝ ጀውዛ

#ሰኔ ➠ሸርጣን ጎርምጥ

#ሐምሌ ➠አሰድ አንበሳ

#ነሐሴ ➠ሰንቡላ ባለሽቱ

#ጳጉሜ ➠ሰንቡላ ባለሽቱ

________________
721 views......., 08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ