Get Mystery Box with random crypto!

ሁለገብ የቴክ ኢንፎ/hulgeb tech info®

የቴሌግራም ቻናል አርማ tecnologye — ሁለገብ የቴክ ኢንፎ/hulgeb tech info®
የቴሌግራም ቻናል አርማ tecnologye — ሁለገብ የቴክ ኢንፎ/hulgeb tech info®
የሰርጥ አድራሻ: @tecnologye
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.53K
የሰርጥ መግለጫ

tecnologey news
,new apps
,& more just join us
& invet your frends to
@tecnologye

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-04-13 21:51:07 ኮምፒውተራችሁን በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል? እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን።

1. Power option
Start menu ላይ power option ብላችሁ ፈልጉ ከሚመጣላችሁ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ

2.Disable unwanted start up programs

ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል

Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን) ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ።

እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ disable ባታረጉት ይመረጣል።

3.Defragment and optimize drive Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ
Window ሲመጣላችሁ የምትፈልጉትን driver መርጣችሁ optimize ማድረግ

4. Delete unnecessary temporary file Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን
%temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን የሚመጣላችሁ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት
ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላችሁ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላችሁ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።

እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።

5. Clean up Memory
This pc ውስጥ ገብታችሁ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ
የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት

6. Reduce run time service
Run box ከፍታችሁ msconfig ብሎ መጻፍ ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tick ማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ

7. Registry tweaks
Run box መክፈት(window key + R) regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user Control panel Mouse Mouse hover time valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ desktop መምረጥ Menu show delay
Valueን ወደ 10 መቀየር

8. visual effects
Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ
Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ Adjust for best performance መምረጥ
ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ::
982 views18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-12 12:34:42 guys mnem yemgudachihu ngere yelem 2dekika video bemayte like and comment keza subscrib aderegu
757 views09:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-12 12:32:35

736 views09:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-11 23:20:18

717 views20:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-10 14:35:43 https://youtube.com/channel/UC61-DKtmcLbI4F3pGPA7SuQ
704 views11:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-23 18:08:10 መልቲ ሜትር በመጠቀም እንዴት ስልክ ላይ የሚገኙ electronic ዲቫይሶችን መለካት ይቻላል

Resistor - መልቲሜትሩን ኮንቲኒቲ ላይ ካደረግነዉ ቡሃላ ቀዪንና ነጩን ፕሮብ ሪዚስተሩ ላይ ማገናኘት
➬ ድምፅ(beep sound) ካሰማ ይሰራል
➬ ድምፅ ካላሰማ አይሰራም።

Capacitor - ከላይ እንዳደረግነዉ እናረግና
➬ ድምፅ ካሰማ አይሰራም
➬ ድምፅ ካላሰማ ይሰራል

Diode -
➬ ድምፅ ካሰማ አይሰራም
➬ ድምፅ ካላሰማ ይሰራል

LED - መልቲሜትራችንን buzzer mode ላይ ካደረግን ቡሃላ
➬ ledዉ መብራት ከሰጠ ይሰራል
➬ ካልበራ ደግሞ አይሰራም።

Ringer - መልቲሜትሩን buzzer mode ላይ ካደረግን ቡሃላ
➬ መልቲሜትሩ (ከ 8-10) ካነበበ ይሰራል
➬ መልቲሜትሩ (ከ4-5 ወይም ከ12-14)ካነበበ አይሰራም

Vibrator - ringer mode አድርገን (ከ8-16) ካነበበ ይሰራል።

Speaker(earpiece) - መልቲሜትሩን buzzer mode አድርገን
➬ መልቲሜትሩ (ከ25-30) ካነበበ ይሰራል

Microphone(mic) - መልቲሜትሩን buzzer mode አድርገን
➬ መልቲሜትሩ (ከ600-1800) ካነበበ ይሰራል

Keypad -
መልቲሜትሩን ኮንቲኒቲ ላይ ካደረግነዉ ቡሃላ
➬ ድምፅ(beep sound) ካሰማ ይሰራል
➬ ድምፅ ካላሰማ አይሰራም።

Battery connector - መልቲሜትሩን 20V dc ላይ ካደረግን ቡሃላ የbattery connecteru +ve እና -ve ላይ እናደርግና
➬ (ከ1.5-3.5V ) ካነበበ ይሰራል

battery - መልቲሜትሩን 20V dc ላይ ካደረግን ቡሃላ የባትሪዉ+ve እና -ve ላይ እናደርግና (3.7 በላይ) ካነበበ ይሰራል
➬ ቻርጅ ለማድረግ 3.0,3.2 እና ከዛ በላይ መሆን አለበት።

On/off switch- መልቲሜትሩን 20V dc ላይ
➬ ቡሃላ የswitchu +ve እና -ve ላይ እናደርግና (ከ2.5-3.7) ካነበበ ይሰራል
1.0K views15:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-18 23:33:35 ሰላም የሁለገብ ቴክ ኢንፎ ቤተሰቦች የ youtube ቻናል እንደከፈትኩ ከዚ በፊት ነግሪያችሁ ነበር ሆኖም ግን እስካሁን አለሁ ብሎ የደገፈኝ ሰዉ የለም ማለት በ subscrib ማለቴ ነዉ እና ለወደፊቱ ጠንክሪ እንድሰራ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገኛል ስለዚህ youtube ቻናሌን subscribe በማረግ አብረን እናድጋለን ማለት ነዉ አስተያየት ካላችሁ comment ላይ ላኩልኝ:: youtube channale link☞ https://youtube.com/channel/UC61-DKtmcLbI4F3pGPA7SuQ
855 viewsedited  20:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-18 23:12:58 ፍላት ስክሪን ቲቪዎችን የሚያበላሹ ነገሮች

. ቮልቴጅ

ሁሉም እቃዎችን የሚያበላሸው የተለመደው የቮልቴጅ መጨመር እና መቀነስ ነው አብዛኛው ቲቪዎች የራሳቸው መቆጣጠሪያ ስለሌቻው ቦርዳቸው ቶሎ ለመቃጠል ይዳረጋል ስለዚህ 500 V Stabilizer ገዝተው ይጠቀሙ።

. የቲቪ የጀርባ መብራቶች (Backlight) መቃጠል

ላይቶቹ ሚቃጠሉበት ወቅት ቲቪዎቹ ምስል ማሣየት አቁመው ድምፅ ብቻ ማሠማት ይሆናል ይህ ነገር እሚከሠተው የባክ ላይቶቹ እድሜ (life span) ሲያልቅ እና ከፍተኛ ሀይል ሲመታቸው ይቃጠላሉ በቶሎ ማስቀየር ያስፈልጋል።

. ፅዳት

ስክሪኑ ላይ Spray ረጭቶ ማፅዳት በፍፁም ሊደረግ እማይገባ ነው። ስክሪኑ በጣም Sensitive ስለሆነ ውስጥ ውሀ ገብቶ በቀላሉ ይበላሻል። ለማፅዳት ሲፈልጉ በንፁ ለስላሣ ጨርቅ ላይ ስፕሬውን በትንሹ በመርጨት ማፅዳት ይችላሉ።

. ኬብል

በክረምት ወቅት HDMI ኬብል አይጠቀሙ መብረቅ በዲሹ ኬብል አልፎ በHDMI አማካኝነት ቲቪዎን ቀጥታ ያገኘዋል

በዚ ጊዜ Av ጃክ መጠቀም የተሻለ ነው።

. የስክሪን መሰበር ነው።

በተለያዩ አጋጣሚዎች ስክሪን ይሰበራል ይሰነጠቃሉ ማሰቀየር በጣም_ውድ ነው፤ ስለዚህ ልንጠነቀቅላቸው ይገባል።

ቲቪዎን ከፍ አርጎ ግድግዳ ላይ መስቀል ያስፈልጋል።
797 views20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-18 13:37:59 አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ለገንዘብ-ነክ አገልግሎቶች ያለው ፋይዳ

በሚያቀርቡት አገልግሎት ውስጥ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን በከፍተኛ ደረጃ አሰባጥረው ጥቅም ላይ ከሚያውሉ መካከል የፋይናንስ ተቋማት ይጠቀሳሉ፡፡

ሞርዶር ኢንተለጀንስ የተባለ የገበያ ጥናት ተቋም በ2021 (እ.ኤ.አ) አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በገንዘብ-ነክ ቴክኖሎጂዎች #fintech ገበያ ውስጥ ያለውን ድርሻ የተመለከተ መረጃ ይፋ አድርጓል፡፡

በመረጃው መሠረት አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ በአውሮፓውያኑ 2020 በዘርፉ ከነበረበት የ7.91 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በ2026 ከፍተኛ እድገት በማሳየት 26.67 ቢሊዮን እንደሚደርስ ትንበያውን አስቀምጧል፡፡

አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፉን በምን መልኩ እየቀየረው እንደሚገኝ ጥቂት ማሳያዎችን እንመልከት፡፡

#ጠንካራ_ደህንነት
ዘርፉ በተደጋጋሚ ከሚፈተንባቸው ተግዳሮቶች መካከል የሳይበር ጥቃት እና የመረጃ ምዝበራዎች ይጠቀሳሉ፡፡ ይህን በመቅረፍ ረገድ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የተለያዩ አማራጮችን እያቀረበ ይገኛል፡፡ ለአብነትም የባንክ እና መሰል ተቋማት ደንበኞች የሚጠቀሙባቸው ገንዘብ ነክ መተግበሪያዎች በቀላሉ እንዳይሰበሩ የፊት እና ድምፅ አወቅ (facial and voice recognition) የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ውጤቶች ጥቅም ላይ እየዋሉ ነው፡፡

#ቻትቦት
ባንክን በመሳሰሉ የማያቋርጥ የደንበኞች ጥያቄን በጥሪ ማዕከሎቻቸው ለሚያስተናግዱ ተቋማት በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የሚታገዙ የውይይት ሮቦቶች የስራ ጫናን በመቀነስ እና የደንበኞች እርካታን እርካታን በመጠበቅ ረገድ ሚናቸው ጉልህ ነው፡፡
ቻትቦቶች ከአገልግሎት ፈላጊዎች ለሚቀርቡ ተደጋጋሚ ጥያቄዎች ያለመሰልቸት እና ያለምንም የሰዓት ገደብ በማስተናገድ በተቋሙ እና ደንበኞች መካከል ያለውን ግንኙነት ያጠነክሩታል፡፡

EII
773 views10:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-13 21:25:37 እግራቸው ለማይንቀሳቀስ ሰዎች እንዲራመዱ የረዳው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓት

የሥርዓተ ነርቭ አለመታዘዝ እክል ገጥሟቸው መራመድ የማይችሉ ሰዎች እጅግ ዘመናዊ በተባለ ሕብለ ሰረሰር ላይ በሚገጠም አነስተኛ መሣሪያ አማካኝነት መራመድ፣ መዋኘት እና ሳይክል መንዳት መቻላቸው ተገለፀ፡፡

ግለሰቦቹ ሆድ ውስጥ በሚቀበር ተጨማሪ አጋዥ መሣሪያ ላይ የተጫነው የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሥርዓት ሕብለ ሰረሰር ላይ የሚገጠመውን አነስተኛ መሣሪያ ይቆጣጠራል፡፡

በዚህም የእግር ጡንቻዎችን የሚያዘው የሕብለ ሰረሰር አካባቢን የነርቭ ሕዋሶች በማነቃቃት እና ወደስራ እንዲገቡ በማስቻል የእግር ጡንቻዎች መታዘዝ እንዲችሉ አድርጓል ሲል ዴይሊ ሜይል አስነብቧል፡፡

በሞተር ሳይክል አደጋ ምክንያት ከአራት ዓመታት በላይ በተሽከርካሪ ወንበር እንዲያሳልፍ ተገዶ ለነበረ ግለሰብ ቴክኖሎጂው ዳግም የመራመድ እድልን አጎናፅፎታል፡፡

የስዊዘርላንዱ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ውጤት የሆነው ይህ ቴክኖሎጂ ለታማሚዎቹ ከተገጠመ ከአንድ ቀን በኋላ ግለሰቦቹ መቆም፣ መራመድ፣ ሳይክል መንዳት፣ መዋኘት እና አካላቸውን መቆጣጠር መቻላቸው ተመላክቷል፡፡



EIIA
1.0K views18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ