Get Mystery Box with random crypto!

የታዋቂ ሰዎች ንግግር

የቴሌግራም ቻናል አርማ tebibangegr — የታዋቂ ሰዎች ንግግር
የቴሌግራም ቻናል አርማ tebibangegr — የታዋቂ ሰዎች ንግግር
የሰርጥ አድራሻ: @tebibangegr
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.08K
የሰርጥ መግለጫ

አለም ላይ የምናቃቸው የታላላቅ ሰዎች ንግግር ይቀርባል
#share share
እውነተኛ የጠቢባን ንግግር
🇪🇹😂😂😂😂😂😂🇪🇹
♎♊♋♐♍♒♑♈🔱🔯♓💢➗💠💡💤💨💦🕐🌟⭐

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-02 06:23:40 ለመላው ሙስሊም ወገኖቻችን ሁሉ እንኳን ለ 1443ተኛው ለዒድ አልፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ !

@tebibangegr
800 views03:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 06:28:58 ​ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን እንኳን ለትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ !

በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።

በዓሉን ስናከብር ፤ የተቸገሩ ወገኖቻንን አለንላችሁ በማለት ፣ የወደቁትን በማንሳት ፣ በሀዘን ላይ ያሉ ወገኖችን በማፅናናት፣ ከክፉ ድርጊት እና ሀሳብ ርቀን ሊሆን ይገባል።

@tebibangegr
929 views03:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-19 06:03:59 ሁሌም ከእንቅልፍህ ስትነሳ ይህን አስታውስ። አንተ ተፈላጊ ሳትሆን አስፈላጊ ነህ 100%

@tebibangegr
963 views03:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 21:38:12 1443ኛው የረመዳን ፆም ነገ መጋቢት 24 የሚጀምር ይሆናል.......

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1443ኛዉ የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ።
972 views18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-16 06:12:30 "አንድ ግለሰብ ከግላዊ ጉዳዮቹ ጠባብ ገደቦች ተሻግሮ ስለሰው ልጅ ሰፊ ጉዳዮች ማሰብ እስካልጀመረ ድረስ መኖር አልጀመረም"--- ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር
@tebibangegr
1.2K views03:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-12 20:33:49 "አንድ ቀን ወደኋላ ተመልክቼ 'አደረኩት እላለሁ'"

ተስፋ ካልቆረጥክ እዉነቴን ነዉ ይህ ቀን እሩቅ አይደለም!

@tebibangegr
1.1K views17:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-04 22:29:27
1.3K views19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-28 21:22:56
1.1K views18:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-27 07:59:32
@tebibangegr
1.1K views04:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-25 06:21:39 ሁሌም ቢሆን ለአእምሮዎ "አንድ ቀን ምፈልገዉን አሆናለሁ በዚህም እርግጠኛ ነኝ!"ይበሉት።

@tebibangegr
1.0K views03:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ