Get Mystery Box with random crypto!

. . . በአንድ ወቅት አንድ ሰው ግሩም የሮዝ አበባ ያያል። እናም ልቡ ውስጥ ይበልጥ ወደዳት፤ አ | የታዋቂ ሰዎች ንግግር

. . . በአንድ ወቅት አንድ ሰው ግሩም የሮዝ አበባ ያያል። እናም ልቡ ውስጥ ይበልጥ ወደዳት፤ አበባዋን መቀንጠስ ይፈልግ ነበር ነገር ግን ፈራ። ጥሏት እንዳይሄድ አስበልጦ ተማረከባት። ልቀንጥሳት ልተዋት በሚል ሀሣብ ውስጥ ሆኖ ሲወዛገብ ፍርሀቱ ጥሏት እንዲሄድ አስገደደው እናም ጥሏት ተራመደ፤ አበባዋ ግን ከአእምሮው ልትጠፋ አልቻለችም። ተፀፀተ እናም ተመልሶ መጣ ፈለጋት ግን አላገኛትም የምታምር ነበረችና ሌሎቹ ቀነጠሷት. . .

በፍቅር አለም ውስጥ ስትኖር አታርፍድ...አትፍራ ያን ካረክ ትሸነፋለክ.. ትርፉ ፀፀት ይሆንብካል..

አንዳንዴ ማርፈድ እንደ መቅረት ልብ ይሰብራል

@tebibangegr