Get Mystery Box with random crypto!

Job Title: የሞባይልና ኤሌክትሮኒክስ የጥገና ባለሞያዎች Mobile and Electronics | Team Work One Trading P.L.C

Job Title: የሞባይልና ኤሌክትሮኒክስ የጥገና ባለሞያዎች Mobile and Electronics Technicians

Company: አዲስተስፋ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ማዕከል

Job Type: Permanent

Description: Job Title: የሞባይል፣ ኮምፒዩተርና ኤሌክትሮኒክስ ጠገና ባለሞያ

Company: አዲስተስፋ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ማዕከል

Job Type: Permanent

Description: ድርጅታችን አዲስተስፋ የኤሌክትሮኒክስ ሽያጭና ጥገና የኅ.ሽ.ማ. በቂሊንጦ ኮንዶሚኒየምና እና ምኒልክ ሆስፒታል አካባቢ ለሚገኙ የጥገና ማዕከላት ብቁ የጥገና ባለሞያዎችን መቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቡ መጠሪያ : የሞባይል ጥገና ባለሞያ
ብዛት : 2
ደሞዝ : በስምምነት (ፐርሰንት)
የስራ መደቡ መጠሪያ : የኮምፒዩተርና ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ባለሞያ
ብዛት : 2
ደሞዝ : በስምምነት (ፐርሰንት)
የሥራ ቦታ :
ቁጥር 1- ቂልንጦ ኮንዶሚኒየም ዩንቨርሲቲ ፊትለፊት ንግድ ባንክ ሕንፃ ስር
ቁጥር 2 - ከምኒልክ ሆስፒታል ወደ 18 ማዞሪያ (ቤላ) በሚወስደው መንግድ ወረዳ 4 ጽ/ቤት ከመድረሱ ቀደም ብሎ

ልምድ ያላችሁ ባለሞያዎች በ 0911916602 በመደወል ማመልከት ትችላላችሁ።
የመኖሪያ አድራሻቸው ለሥራ ቦታው ቅርበት ያለው ቅድሚያ ይሰጣቸዋል።

#software

@EthioUrgentJob
@Teamworkonejobvacancy
@EthioUrgentJob

Job Title: የኢኮኖሚና ቢዝነስ ዝግጅት አቅራቢ

Company: Fiqttor Trading S.C (Verified )

Job Type: Part-Time

Description: - በቢዝነስ እና ኢኮኖሚ መረጃዎች እንዲሁም መሠረታዊ የቢዝነስና ኢኮኖሚ ጽንሰ ሐሳብ በቂ እውቀት
፟፟- የቴሌቪዥን ዝግጅቶችን የማቅረብ ተሰጥኦ

የትምህርት እና ሥራ ልምድ
፟፟- በኢኮኖሚክስ፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በጋዜጠኝነት ወይም በቴአትሪካል አርት የተመርቁ እና በሌሎች የሚዲያ ተቋማት የቢዝነስ እና ኢኮኖሚ ዝግጅቶችን የማቅረብ ልምድ ያላቸው ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ ቢ ኤ እና ከዚያ በላይ ዲግሪ ያላቸው ማናቸውም አመልካቾች በማመልከት መወዳደር ይችላሉ።

አመልካቾች https://forms.gle/8Yp4oduHsTWLKJBy9 ላይ መረጃዎቻቸውን በጣቢያው የቅጥር ማመልከቻ ላይ መሙላት ይኖርባቸዋል። እስከ ግንቦት 10/2013 ዓ.ም. ድረስ የሚቀርቡ ማመልከቻዎች ብቻ ተቀባይነት ይኖራቸዋል።

#other

@EthioUrgentJob
@Teamworkonejobvacancy
@EthioUrgentJob

Job Title: የዜና አዘጋጅ

Company: Fiqttor Trading S.C (Verified )

Job Type: Permanent

Description: ዜናና ወቅታዊ ፕሮግራሞችን ከጽንሰት(ኮንሰፕሽን) ወይም ማቀድ አንስቶ መረጃ መሰብሰብ፣ ማደራጀትና አርትኦት በመፈጸም ለስርጭት ብቁ የማድረግ አቅም
- ዜናን በንባብ የማቅረብ፣ ትንታኔን በቴሌቪዥን መስኮት ተገኝቶ የማቅረብ ብቃት
- የዜናና ወቅታዊ ስራዎችን ለማስፈጸም የሚስያስችል የማስተባበርና የመምራት ብቃት
- ዋና አዘጋጁ በማይኖርበትም ግዜ ጭምር ሙሉ ኃላፊነት ወስዶ የዜናና ወቅታዊ ዝግጅቶች ተቀመጠላቸውን የጥራት ደረጃና የተቋሙን የኤዲቶሪያል መመሪያ በጠበቀ መልኩ ለሥር ጭት እንዲበቁ የማድረግ ብቃት
- እቅዶችን የማመንጨት፣ የመነጩ እቅዶችን የመረዳት፣ ለትግበራውም በንቃትና በብቃት የመሳተፍ ልምድ ያለው
- የዜና ክፍል የስራ ባህሪን በመረዳት ከስራ ኃላፊዎቹ የሚሰጡትን ትእዛዞች የመቀበል፣ በተፈለገው ሰዓትና ቦታ በመገኘት ለመስራት የሚስችል ልምድ፣ ተነሳሽነትና ቁርጠኝነት

የትምህርት እና ሥራ ልምድ
ለዜና አዘጋጅ፡ ኤም ኤ/ ቢ ኤ ዲግሪ በጋዜጠኝነት፣ ኮሙኒኬሽን፣ ቋንቋና ሥነ ጽሑፍ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች እና ለ2/4 ዓመታት በፕሬስ፣ በራዲዮ ወይም ቴሌቪዥን በተጠቀሰው የሥራ ዘርፍ የሰራ/የሰራች

አመልካቾች https://forms.gle/8Yp4oduHsTWLKJBy9 ላይ መረጃዎቻቸውን በጣቢያው የቅጥር ማመልከቻ ላይ መሙላት ይኖርባቸዋል። እስከ ግንቦት 10/2013 ዓ.ም. ድረስ የሚቀርቡ ማመልከቻዎች ብቻ ተቀባይነት ይኖራቸዋል።

#other

@Teamworkonejobvacancy
@EthioUrgentJob

Job Title: ከፍተኛ ሪፖርተር