Get Mystery Box with random crypto!

Call for application - Innovation Ecosystem Development Progra | Team Work One Trading P.L.C

Call for application - Innovation Ecosystem Development Program
May 22, 2021
Online

የኢኖቬሸን ለልማት ፕሮግራም ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ከስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን ፣ከተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም እና ከኮሪያ አለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ ጋር በመሆን በኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ እና ተዛማጅ ዘርፎች ላይ ኢኖቫቲቭ የቢዝነስ ሀሳብ ስታርታፖችንና ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማትን አወዳድሮ ለመደገፍ እና ለማልማት ጥሪ ያቀርባል፡፡

አመልካቾቸ ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች
- ኢትዮጲያዊ ዜግነት ያለው/ያላት
- በኢንፎርሜሽን ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ እና ተዛማጅ ዘርፎች ላይ ሀሳብ ያለው/ያላት
- ኢኖቫቲቭ የቢዝነስ ሀሳብ ያለው/ያላት
- በተጠየቀው የፕሮፐዛል ይዘት መሰረት ሃሳቡን ማቅረብ የሚችል/የምትችል

ይህ ማስታወቂያ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ለአንድ ወር በ registration.mint.gov.et መመዝገብ ትችላላቹ

ለበለጠ መረጃ ፡ 251 967 944 500 ይደውሉ
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ

https://mint.gov.et/ @y2123

@Teamworkonejobvacancy
@EthioUrgentJob
@EthioUrgentJob
@Teamworkonejobvacancy