Teacher Abide

የቴሌግራም ቻናል አርማ teacher_abide_telegram_link — Teacher Abide T
የቴሌግራም ቻናል አርማ teacher_abide_telegram_link — Teacher Abide
የሰርጥ አድራሻ: @teacher_abide_telegram_link
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 574
የሰርጥ መግለጫ

እንግሊዘኛ ቋንቋን እና የፊዚክስን ትምህርት በቴሌግራም ይማሩ የምለው ቻናላችን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ለተማሪዉም ለአስተማሪዉም ለሌላዉም የተሻለ ዕውቀት እንድኖርዉ በማሰብ የተከፍተ ቻናል ነዉ ።
ለአስተዬት🖍🖍🖍🖋🖋🖋
@AAN_Comment_bot
@AAN_Comment_bot

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-08-05 22:35:56
ዉድ ተመልካቾቻችን ብዙዎቻችሁ በቦት ላይ ሰለ Tense እየጠየቃችሁኝ ነበር በዛሬዉ ትምህርታችን ሰለ Tense እንማራለን……
Tense
Tense is express of time.
ቴንስ ማለት በአጭሩ ጊዜን የምገልፅን ነገር ነዉ ያ ማለት ሰዓት ነዉ ማለት አይደለም
Tense basically three type
ቴንስ በመሰርታዊነት በሦስት ይካፈላል
1st present tense #የአሁን ጊዜ
2nd past tense
#ያለፈ ጊዜ
3rd future tense
#የወደፊት ጊዜ

present Tense
is express to present time action.
ፕርዜንት ቴንስ ማለት አሁን ላይ እየሆነ የለ ነገር ነዉ ድረጊቱ አሁን ነዉ
so all action on present time
most of the time scientifical fact idea expressed by present tense.
አብዛኛዉ ሳይንሰዊ እዉነታዎች በፕርዜንት ቴንስ ይገለፃል
present tense classified into four type...
ፕርዜንት ቴንስ በአራት ይካፈላል
1 Simple present Tense
2 Present continuous Tense
3 Present prefect Tense
4 Present prefect continuous Tense

ይቀጥላል……

ለምኖራችሁ ማንኛዉም አስተዬት ቦት ላይ ገብታችሁ መግለፅ ትችላለችሁ
@for_Channel_Comment_bot

የቴሌግራም ቻናላችን ሊንክ
@English_language_PhysicsTeacher
164 viewsAbidelmajed Awol, edited  19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-05 22:35:19
#Teacher Abide Youtube Channel
#Teacher Abide Telegram Channel
#Teacher Abide Tiktok
#Teacher Abide Facebook Page


ለምኖራችሁ ማንኛዉም አስተዬት ቦት ላይ ገብታችሁ መግለፅ ትችላለችሁ
@for_Channel_Comment_bot

የቴሌግራም ቻናላችን ሊንክ
@English_language_PhysicsTeacher
151 viewsAbidelmajed Awol, edited  19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 12:13:34
በዛሬው የቋንቋ ትምህርታችን ዘወትር የምንጠቀማቸዉ (5) ዐ.ነገሮች እናያለን
1 Longtime not seen you where have you
ለረጅም ጊዜ አለየሁም ዬት ነበርክ
2 I have been out of town
ከከተማ ወጣ ብዬ ነበር
3 I have not seen you these day
ሰሞኑን አለየሁም
4 :- I will see you later
ቦኃላ እንገናኝ
5 :- have a nice day
መልካም ቀን

ለምኖራችሁ ማንኛዉም አስተዬት ቦት ላይ ገብታችሁ መግለፅ ትችላለችሁ
@for_Channel_Comment_bot

የቴሌግራም ቻናላችን ሊንክ
@English_language_PhysicsTeacher
303 viewsedited  09:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 12:05:33
ዉድ የቻናላችን ቤተሰቦች በተለያዩ ምክንያቶች በቻናላችን ትምህርት አለቀረብንም ለዚህም ከፍ ያለ ይቅርታ እንጠይቃለን ፡፡
ከዚህ ቦኃላ በሳምንት ሁለት ቀን የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት እና የኮሚፒውተር ትምህርት ለማቅረብ ዝግጅታችንን አጠናቀናል
የቻናላችን ስም መቀየሩን ላስታዉሳችሁ እፈልጋለዉ
በዚህዉ አጋጣሚ በማስተምረበት ትምህርት ቤት በተማሪዎች የምቀረቡ ዝግጅቶችን በYoutube ቻናሌ መከታተል ትችላለችሁ ።
የyoutube Channel link እሄዉ
https://youtube.com/channel/UCYYGbsCWcbNpYA9U02zhP2w

ለምኖራችሁ ማንኛዉም አስተዬት

@for_Channel_Comment_bot

የቴሌግራም ቻናላችን ሊንክ

t.me/Teacher_Abide_Telegram_link
259 viewsedited  09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 14:23:06 እስካሁን የቴሌግራም ቻናሌ አስተዬት መስጫ bot እየሰራ አልበርም ከዛሬ ቦኃላ ግን መስራት ጀምሯል
@for_Channel_Comment_bot
@for_Channel_Comment_bot

አድሱን የyoutube Channel Subscribe ያድርጉ
https://youtube.com/channel/UCYYGbsCWcbNpYA9U02zhP2w
879 viewsedited  11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-08 05:57:32
ሰላም ቤተሰቦቼ ግዴታ በሆነብኝ ጉዳይ ላይ ሆኜ ነዉ የጠፈዉት
አሁን ዳግሞ ከቴሌግራም ቻናል በተጨማሪነት በዩቱብ ቻናል ጭምር መጥቻለዉ
የዩቱብ ቻናሉ ሊንክ
https://youtube.com/channel/UCYYGbsCWcbNpYA9U02zhP2w

like Share Subscribe እየዳረጋችሁ አበረታቱኝ

የቴሌግራም ቻናሌ ትምህርት በዚህ ሳምንት ይቀጥላል
@for_Channel_Comment_bot
842 viewsedited  02:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-27 14:58:21
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች የዛሬው የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርት

ክፍል :- 20
me ፣ him ፣ her ፣ us ፣ them ፣
እነዚህን ቃላት በቃላት ላይ በመቀጠል ትርጉማቸዉን እንመልከት
………

1 Give me :- ስጠኝ
2 Give him :- ስጠዉ
3 Give her :- ስጣት
4 Give us :- ስጠን
5 Give Them :- ስጣቸዉ
………………………………………………………

6 Show me :- አሰየኝ
7 show him :- አሰየዉ
8 show her :- አሰያት
9 show us :- አሰየን
10 show them :- አሰያቸዉ

………………………………………………………

11 Tell me :- ንገርኝ
12 Tell him :- ንገርዉ
13 Tell her :- ንገራት
14 Tell us :- ንገርን
15 Tell Them :- ንገራቸዉ
………………………………………………………

16 Help me :- እርደኝ
17 Help him :- እርዳዉ
18 Help her :- እርዳት
19 Help us :- እርዳን
20 Help them :- እርዳቸዉ
………………………………………………………

ትምህርቱን ሼር share አድርጉ

የቻናላችን ሊንክ
@English_language_PhysicsTeacher
አስተዬት ከለ
@for_any_comment_bot
1.2K viewsedited  11:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 08:52:07
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች በዛሬው በእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርታችን በጥቅቱ ሰለ Wh

ክፍል 19
ሰለ Wh በጥቅቱ እናያለን


1 What is it ምንድ ነዉ
2 Who is it ማነዉ
3 Where is it ዬት ነዉ
4 When is it መቼ ነዉ
5 which is it ዬቱ ነዉ
6 How is it እንዴት ነዉ
•••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
• 7 what was it ምን ነበር
• 8 Who was it ማን ነበር
• 9 Where was it ዬት ነበር
• 10 When was it መቼ ነበር
• 11 which was it ዬቱ ነበር
• 12 How was it እንዴት ነበር
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••

ለሌሎች እንድደርስ
ትምህርቱን ሼር share አድርጉ

የቻናላችን ሊንክ
@English_language_PhysicsTeacher
አስተዬት ከለ
@for_any_comment_bot
1.0K viewsedited  05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-21 11:43:44
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች
በዛሬዉ የእንግሊዘኛ ቋንቋ ትምህርታችን ሰለ There is እና There are ልዩነት እናያለን………

ክፍል 18
There is እና There are ልዩነት


**There is
ማለት አለ ማለት ነዉ
**There are ማለት አሉ ማለት ነዉ
Example ፡ 1
ምሳሌ ፦1
#There is student in the class
በክፍል ዉስጥ ተማሪ አለ
#There are student in the class
በክፍል ዉስጥ ተማሪዎች አሉ
Example ፡2
ምሳሌ :- 2
#There is bus
አዉቶብስ አለ
#There are Bus
አዉቶብሶች አሉ


(there is ) ማለት በአጭሩ አለ ማለት ነዉ
( There are ) ማለት ዳግሞ አሉ ማለት ሲሆን ብዛትን ይገልፃል

ትምህርቱን ሼር share አድርጉ

የቻናላችን ሊንክ
@English_language_PhysicsTeacher
ለአስተዬት
@for_any_comment_bot
886 viewsedited  08:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-09 16:36:45
ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች
ካርድ የምያሸልም ጥያቄ
……

የዚህ ቻናል ስም ምን ይባላል ?

-------------------------------------------------------


መልሱን በቦት bot ላይ ገብታችሁ መልሱ
@AAN_Comment_bot
@AAN_Comment_bot
@AAN_Comment_bot
904 viewsAbidelmajed Awol, edited  13:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ