Get Mystery Box with random crypto!

መልአኩም እንዲህ አላቸው 'እነሆ ለህዝብህ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኋለው | ታሪካችንን እንወቅ

መልአኩም እንዲህ አላቸው
"እነሆ ለህዝብህ ሁሉ የሚሆን
ታላቅ ደስታ የምስራች እነግራችኋለው
#አትፍሩ!
ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኀኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነው ተወልዶላችኋልና።"

እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን
ለ እየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል
በሰላም አደረሳችው

መልካም በዓል!

@tarikacheninenwoke
@tarikacheninenwoke
@tarikacheninenwoke