Get Mystery Box with random crypto!

የአሁኑ የኢንትራንስ ፈተና ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል መሆኑ ይታወቃል፡፡ ለዚህም ኢትዮማትሪክ ላይ በቅ | ታማኝ ዜና

የአሁኑ የኢንትራንስ ፈተና ከ9ኛ - 12ኛ ክፍል መሆኑ ይታወቃል፡፡

ለዚህም ኢትዮማትሪክ ላይ በቅርቡ አዲስ update ለቀናል፡: ይህም
ከ9-10 እና ከ11-12 ያለውን ያለምንም ችግር በቀላሉ እየቀያየራቹ መጠቀም የምትችሉበት መንገድ እና
ከ9-10ኛ ክፍል ላሉት ደግሞ ተጨማሪ ፈተናዎችን አካትተናል፡፡

ይህ የሚገኘው በአዲሱ ቨርዥን (6.1) ብቻ ሲሆን ፤ በዚህ ሊንክ update ማድረግ ትችላላቹ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric