Get Mystery Box with random crypto!

#ሰበር ዜና፦ በወሎ ኦሮሞና በሸዋ አካባቢ ዳግም ጦርነት ተቀስቅሷል!! ……………… ጦርነቱ የተነሳ | TALIA MEDIA

#ሰበር ዜና፦ በወሎ ኦሮሞና በሸዋ አካባቢ ዳግም ጦርነት ተቀስቅሷል!!
………………
ጦርነቱ የተነሳው ትናንት ሀምሌ 03/2014 በግለሰቦች መካከል በተፈጠረ ግጭት ሲሆን ይህን እድል በመጠቀም በእነ ሀብታሙ አያሌውና ሌሎች ፅንፈኛ የአማራ አክቲቪስቶች የሚዘወረው ቡድን በዛሬው ውሎ በወሎ ኦሮሞወች ላይ በከባድ መሳሪያ ሳይቀር ጦርነት በመክፈት ብዙ አልቋል።

ከስፍራው ምንጮቻችን እንደገለፁት ፅንፈኛው ቡድን ጦርነቱን ሆም ብሎ እብደጀመረውና የሀገር ሽማግሌወች ሳይቀር ለማብረድ ቢሞክሩም ሳይሳካ ቀርቶ ተባብሶ ቀጥሏል።

መንግስት በአስቸኳይ ጉዳዩን ቶሎ ገብቶ እንዲፈታ እናሳስባለን!!

┄┄┄┉» ታሊያ_ሚድያ ┉┄┄┄┄
Telegram || @Taliamedia
እውነትን ለእውነተኞች