Get Mystery Box with random crypto!

ሴፍ ላይት ኢኒሼቲቭ በትላንትናው እለት የዓመቱ ትልቅ የሆነውን 'የአመራርነት ኮንፍረንስ እና ውድድ | ጣፋጭ ህይወት/Tafach hiwot

ሴፍ ላይት ኢኒሼቲቭ በትላንትናው እለት የዓመቱ ትልቅ የሆነውን "የአመራርነት ኮንፍረንስ እና ውድድር ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ድምፅ" በሚል መሪ ቃል በይፋ ጀምሯል። በዝግጅቱም የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስትር ክብርት ኤርጎጌ ተስፋዬ: የCOFAR ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር ላውሊ ኮል፣በኢትዮጵያ የኔዘርላንድስ አምባሳደር ኢንክ ጃን ቤከር እና ክቡር አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ጥሪያችንን አክብረው የተገኙ የክብር እንግዶቻችንን ናቸው።

ታዳሚዎች፣ተወዳዳሪዎች እንዲሁም መላው የሴፍ ላይት ቤተሰቦች ጠቃሚ ሀሳቦችን የገበዩበት ፣ ከእንግዶች ጋር ትውውቅ ያካሄዱበት ፣ በዲፕሎማቲክ ራት ቆይታቸው ገንቢ ልምዶችን የቀሰሙበት ግሩም ምሽት ነበረ፡፡

ሴፍ ላይት ለተጋባዥ እንግዶቹ የከበረ ምስጋናውን እያቀረበ መጪው ዘመን በተለያዩ መሰል እና ትውልድ ገንቢ ስራዎቻችን ላይ አብሮነታችሁ አይለየን እያልን ለመላው ተሳታፊዎችና ተወዳዳሪዎች መልካም ምኞቱን ይገልጻል።