Get Mystery Box with random crypto!

እናተን ለማመስገን ቃላት የለኝም። ሁልግዜም ስለናተ ጀብዱ ብጽፍና ብናገር አልሰችልም። ለዐማራ ህዝ | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

እናተን ለማመስገን ቃላት የለኝም። ሁልግዜም ስለናተ ጀብዱ ብጽፍና ብናገር አልሰችልም። ለዐማራ ህዝብ ቆስላችኋል። ደምታችኋል። አጥንታችሁን ከስክሳችኋል። ያላለፋችሁት ፈተና አልነበረም። ዛሬም እንደ መብረቅ ድንገት በወረደ ውሳኔ ትጥቅ ፍቱ ስትባሉ እንዳመማችሁ ሁሉ እኔንም አሞኛል። ከአንተ ውስጥ ያለው ስሜት እኔንም ውስጥ ውስጡን ያንገበግበኛል። መቼም ቢሆን ከጎናችሁ ነን