Get Mystery Box with random crypto!

ዘጋርዲያን፣ አሶሺየትድ ፕረስ፣ አርቲና ሌሎች ዓለማቀፍ ሚዲያዎች በወለጋ በዐማሮች ላይ የተፈፀመውን | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

ዘጋርዲያን፣ አሶሺየትድ ፕረስ፣ አርቲና ሌሎች ዓለማቀፍ ሚዲያዎች በወለጋ በዐማሮች ላይ የተፈፀመውን ፍጅት ዘግበውታል የኛዎቹ የጓሮ አትክልት ሲዘግቡ ነው የዋሉት። ኢትዮጵያ ውስጥ
የሰው ልጅ ይህን ያህል ነው የረከሰው። አለምአቀፍ ሚዲያዎች እስካሁን የተገደሉት ከ200 በላይ ናቸው ቢሉም የሟቾች ቁጥር 330 ደርሷል። ጭፍጨፋው የተፈፀመው ስልሳው፣ ደጀኔ፣ አሶሳ ሰፈር እና 13 ተብለው በሚጠሩ ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ በሚገኙ መንደሮች ነው።