Get Mystery Box with random crypto!

ጠላት የክረምት ጦርነት ለማድረግ እየተዘጋጀ ባለበት ወቅት፣ አንድነትን እያጠናከሩ ከመዘጋጀት ይልቅ | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

ጠላት የክረምት ጦርነት ለማድረግ እየተዘጋጀ ባለበት ወቅት፣ አንድነትን እያጠናከሩ ከመዘጋጀት ይልቅ ሜዳልያ የሚሉት አጀንዳ አምጥተው እንዲህ ያለ ጎራ መፍጠር ዕኩይ ዓላማ እንጂ ማበረታቻ ሊሆን አይችልም። በፍፁም!! ህወሓት በራያ፣ ከሽሬ ወዲህ በሽሬላ ጦሩን እያስጠጋ፣ እዚህ ደግሞ ሁሉም እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ፤ እንደ አንድ ልብ መካሪ ሆኖ እንዳይዘምት እርስበርሱ የሚያጣላ አጀንዳ አመጡብን! አማካሪም፥ መካሪም ያጣ ክልል!