Get Mystery Box with random crypto!

ዐማራ ማሸነፍ ያቃተው ፊት ለፊት የሚመጣው ጠላቱን ሳይሆን፣ እንደ ጥገኛ ተዋህስያን በውስጡ ተለጥፎ | Tadele Tibebu - ታደለ ጥበቡ

ዐማራ ማሸነፍ ያቃተው ፊት ለፊት የሚመጣው ጠላቱን ሳይሆን፣ እንደ ጥገኛ ተዋህስያን በውስጡ ተለጥፎ የሚኖረውን ሆዳሙን ዐማራ ነው። ይህ ኃይል ከህወሓት በላይ ለፕሮፌሰር አስሥራት ወልደየስ ጠላት ነበር። መዐሕድንም አፍርሷል። ዛሬም አብንን ውስጥ ውስጡን እየቦረቦረ እያፈረሰው ይገኛል። የዐማራ ህዝብ መከራ የሚረዝመው በጠላቶቹ ብርታት ሳይሆን፣ በሆዳሙ ዐማራ ይሁዳዊነት ነው።