Get Mystery Box with random crypto!

የስልጤ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በብልፅግና ፓርቲ የአመራር ምዘና ማስፈፀሚያ መመሪያ | ስልጤ ዞን ኮሚዩኒኬሽን - SILTIE ZONE COMMUNICATION

የስልጤ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በብልፅግና ፓርቲ የአመራር ምዘና ማስፈፀሚያ መመሪያ ላይ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናና ኦረንቴሽን ሰጠ!

ጥር 01/05/2015 ስልጤ ዞን የመንግስት ኮሙዩኒኬሸን

በስልጤ ዞን የትምህርት መምሪያ ሀላፊ በአቶ ሹክራላ አወል የመወያያ ሰነዱ ቀርቦ ከተሳታፊዎች ጋር ውይይት ተደርጎል።

የስልጤ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ቀድሩ አብደላ ሙሁራን በሀገራዊ ጉዳይ ላይ የተሟላ ግንዛቤ በመፍጠር ዘላቂ ሰላም መገንባትና ብሔራዊ መግባባት ላይ በተገቢው መስራት ያስፈልጋል ብለዋል።

በሀገራዊ የሰላም ጉዳይ ላይ በቁርጠኝነት በመሳተፍ የሙሁራን ተሳትፎ በሁሉም ዘንድ ሚናቸውን እንዲወጡ ታሳቢ ያደረገ ስልጠና መሆን እንዳለበትም አሳስበዋል።

ዩቲዩብ https://youtube.com/channel/UCWabC0m4vTgkxscUVkFKBwQ

ፌስቡክ https://m.facebook.com/siltezone/?_rdr

ቴሌግራም https://t.me/szcommunication2012