Get Mystery Box with random crypto!

Synergy International Youth Ministry. ሲነርጂ ዓለም አቀፍ የወጣቶች ሚኒስትሪ።

የቴሌግራም ቻናል አርማ synergyyouth12 — Synergy International Youth Ministry. ሲነርጂ ዓለም አቀፍ የወጣቶች ሚኒስትሪ። S
የቴሌግራም ቻናል አርማ synergyyouth12 — Synergy International Youth Ministry. ሲነርጂ ዓለም አቀፍ የወጣቶች ሚኒስትሪ።
የሰርጥ አድራሻ: @synergyyouth12
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.04K
የሰርጥ መግለጫ

Together we are stronger, our voices louder, and the SYNERGY of our actions more powerful.
Tel: 251 911 872 092
Email: info@synergyyouthministry.org
Facebook: SynergyYouthMinistry
Website: https://synergyyouthministry.org

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-02 07:47:33 The three great essentials to achieve anything worth while are: Hard work, stick-to-itiveness, and common sense. ~ Thomas Edison, inventor
280 viewsJossy Jossy, 04:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 07:43:29
312 viewsJossy Jossy, 04:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 06:12:12 ሰው ሲቸግረው ልብሱን፣ የቤቱን ዕቃ፣ ኩላሊቱንም ሳይቀር ሊሸጥ ይችላል፡፡ ህሊናውን ከሸጠ ግን በጠና ቸግሮታል ማለት ነው፡፡
ኤስሮም በረከት
መልካም ሰንበት ይሁንሎ
319 viewsJossy Jossy, 03:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 08:27:24 አስተሳሰብህ ከ አለባበስህ የበለጠ ሲያምር፣
መልካምነትህ ከምትቀባው ሽቶ የበለጠ ሲያውድ፤
ስነ-ምግባርህ ከመልክህ የበለጠ ሲማርክ፤ የዝነጣ ጣሪያ ላይ ደርሰሃል ማለት ነው። ከምር!!
ምን ግዜም በጎ በጎውን አስብ ።
ቃላቶችህም በጎ ይሁኑ፤ ምክንያቱም በጎ ቃላት ወደ በጎ ባህሪ ይመራሀል።
በጎ ባህሪ ካለህ ወደ ጥሩ ልምድ ይለወጣል ። ጥሩ ልምድ ደግሞ ህይወትህን ወደ መልካም ጎዳና ይመራዋል።

ኤስሮም በረከት
መልካም ቀን
296 viewsJossy Jossy, 05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 08:27:18
250 viewsJossy Jossy, 05:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 05:30:44
255 viewsJossy Jossy, 02:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-22 05:30:38 We invite you to come and participate our daily BOP training program which helds in our office at 4:30-6:00and 11:00-12:30 local time.

ETCARE Every Day!
Want to be your own boss?
Want to know how?

Call us 0911872092

I Care, You Care, We Care! #ETCARE
228 viewsJossy Jossy, 02:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 21:32:41
257 viewsJossy Jossy, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 19:31:05 We are living in the world of opportunity!! attain to it when it is closest to you!!! I care so much, I know you also care and we all care! See you on the top!

Come and attend our BOP program

ETCARE Every Day!
Want to be your own boss?
Want to know how?

Call me 0911872092

I Care, You Care, We Care! #ETCARE

Business Opportunity!
223 viewsJossy Jossy, 16:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 10:09:28 ከአቅም በላይ የሆነው ጉዳይ ያለፈ ከሆነ ትምህርት ወስደህ ከስህተትህ መለወጥ እንጂ ባለፈ ክስተት መታሰሩ ጥቅም አልባ ነው ዛሬህን ማቆሸሽ ነገህን መግደል ነው። ስለዚህ ከአቅም በላይ የሆነው ትላንት ላይ ነው ስለዚህ የዛሬው አቅምህን በትላንት ማንነት መዝነህ ትውስታ በሚባል ሰንሠለት አትጠፈር። አቅምህን ባለፈው ላይ ሳይሆን በዛሬ ላይ ለሚመጣው አውለው። ለአግልግሎት ተፈጥረሀል በአላማ ኑር ።

ድንቅ ተስፈኛ !
ንቁ ባለራዕይ !
ትልቅ ህልም ያለው !
አመስጋኝ ትውልድ በጋራ እንፍጠር !!
286 viewsJossy Jossy, 07:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ